ሀይማኖት ቲዩብ HAYEMANOT TUBE
ሀይማኖት ቲዩብ HAYEMANOT TUBE's Channel
 
 
ልብ የሚመስጥ ክላሲካል
1,000
ሚጣቅ አማኑኤል
66
ኪዳነምህረት
31
 
ሀይማኖት ቲዩብ HAYEMANOT TUBE
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
ሀይማኖት ቲዩብ HAYEMANOT TUBE
Description
መንፈሳዊ ቻናል ነው ዝማሬዎች እና ስብከቶችን የምናስተላልፈበት ቻናል ነው subscribe share comment like አትረሱ ።Spiritual Channel is a channel for transmitting songs and sermons.
Subscribers
2.09K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Hana_tube (4 years ago)
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ኅይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
sarh9074 (2 years ago)
እኔ ጥሩ ህልምና እራእይ እያለኝ እግዚአብሔር ደሞ በልቤ አድሮ ብዙነገር እደሚያደርግልኝ ሲነግረኝ ጥሩ የፍቅር ህይወትእደሚኖረኝ በልቤሲነግረኝ በመካከል ብዙህዝብ ሆነን በምንኖርበት በዝሙትጣለኝ. በጣምእጠለዋለሁሰውየውን አሁንእሱላግባሽይለኛል እኔግን ከሱጋ በዝሙትከጣለኝ በሃ እራሴን ሳገኘሁ እራሴን ለማጥፍት አስቤለሁ ብዙነገርሆኛለሁ. አልቅሻለሁ የሌለኝን መልክሰጠኝ ከዛ በተሰበረልብ ሆኜ ስፀልይ በፈቴመቶ እኔኮነኝ እዲህያረኩሽ. ይለኛል ከልጁጋሳወራ አስመስልነበር ከዛ ፀሎትሳረግ ወደሃላይመልሰኛል ከልጁጋ ሳወራ የነበረውን ያስታውሰኛል በቃ እራሴንጠላሁትማርያምን
rossethiotube (4 years ago)
ሀይሚዬ ጥሩ ትምህርት ነው እራሳችንን እንድንፍትሺ እና እንድንድንጠነቀቅ የሚያደርግ ነው ዘመናችን እርኩስ መንፈስ የሰለጠነበት ዘመን ላይ ነን ያለነዉ በፅሎት እንበርታ ይቅር እንባባል አንድ እንሁን
ስኬት2 (4 years ago)
ለውድ መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የሰማነውን በንፁህ ልቦናችን ያሳድርብን
teshaleMengistu (2 years ago)
ህልሜ ለሊት ፀሎት ስጄምር ከ በፍቱ በላይ ይመታኛል መፍትሄ
sosaso4562 (3 years ago)
Amen Amen Amen
etinishdubai8269 (2 years ago)
Amen amen amen
ስኬት5 (4 years ago)
ሀይማኖትዬ የኔውድ እህት በቤቱ ያፅናሽ በርቺልኝ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ቀጣይ በተስፋ እንጠብቃለን የኔውድ ክብር በይልኝ ደስ የሚል ትምህርትነው
mesiethiotube6950 (4 years ago (edited))
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አይኑ ግን ሲያስፈራ ለምመህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
መምህራችን እግዚአህቤር ይጠብቅልን
ሀይሚዬ የኔውድ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን #ሸርር
ሀይሚዬ የኔ ውድ ትንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
sealitseblemekonen3798 (4 years ago)
መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰመላን አሜን
Sarki-u3p (1 year ago)
አሜንአሜንአሜን
SeSe-sf2xr (3 years ago)
እውነት ነውቃለህይወት ያሠማልን
yifatmultimedia (4 years ago)
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን
saremtube9514 (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን
ይደነቅ4 (4 years ago)
እግዚያአብሔር ይመስገንውድ እህታችን
hamdyak6614 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ውዴ ምርጥ ነው ቀጣይ ቪዲዮ በጉጉት እንጠብቃለን አመሰግናለሁ
aleftube (3 years ago)
እውነት ነው ብዙ ጊዜ በህልሜ ታስፈሳሳኛለች እባካችሁ ከዚህ አውጡኝ ፀልዩልኝ