Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ያለጥረት ስኬት የለም
Description
Yale Terate Sekate Yelme page is an ETHIOPIAN video subscriber my channel to received more
Dear Family I would like to inform you that this channel is most for charitable or fun and educational purposes only.
I just want to let you know that it only works.
I humbly ask you to stand by me and encourage me I thank u all my families
ውድና የተከበራችሁ የኛ ቤተሰቦች እኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ ይህ ቻናል ለበጎ አድራጎት ስራ ብቻ እደሚሰራ ከወድሁ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ትንሽ ትልቅ ዘር ሐይማኖት የማይለይበት ለነፍሳችን ስንቅ ይሆነን ዘንድ ከጎኔ በመሆን ታበረታቱኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ
Dear Family I would like to inform you that this channel is most for charitable or fun and educational purposes only.
I just want to let you know that it only works.
I humbly ask you to stand by me and encourage me I thank u all my families
ውድና የተከበራችሁ የኛ ቤተሰቦች እኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ ይህ ቻናል ለበጎ አድራጎት ስራ ብቻ እደሚሰራ ከወድሁ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ትንሽ ትልቅ ዘር ሐይማኖት የማይለይበት ለነፍሳችን ስንቅ ይሆነን ዘንድ ከጎኔ በመሆን ታበረታቱኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ
Subscribers
2.78K
Subscriptions
Recent Activity
|
ያለጥረት ስኬት የለም
ስማርቴ
|
||
|
ያለጥረት ስኬት የለም
መቅድ
|
||
|
ያለጥረት ስኬት የለም
ፀሀይ
|
||
|
ያለጥረት ስኬት የለም
ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ ጓደኞቼ በጣም ነው የናፈቃችሁኝ ሆኖም ግን በፀሎት በዱአችሁ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቅቶኝ ከፈጣሪ በታች የሒወቴ ብርሀን እናቴ የደስታየ ምንጭ የመኖሬ ሚስጥርን ለማሳከም እና ደስታዋን ለማየት በቅቻለሁ ሁላችሁንም እወዳችሆአለሁ አከብራችሆአለሁ 💚💛❤🙏
|
||
Friends
Channel Comments
|
lulitlula4290
(4 years ago)
አይዞኝ ጠንከር በይ እስኪያልፍ ያለፋል ጉልበት ይስጥሽ ፈጣሪ🏽️
|
|
omhyat8581
(4 years ago)
እነ መብታቸዉ ነዉ ቤታቸዉ ነዉ ለብርሽ ነዉ
|
|
adisuatsiontube28
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ያልዬ ኡኡኡ እፍፍፍፍ የኔ ውድ ሁላችንም ጋነው ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን የኔ ቅን አይዛሽ ደም ውሀ ጠጭ ፈሳሽ ነገር ውሰጅ ትጉጃለሽ ያለዛ እሺ እማ
|
|
_rahelethiopia
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ አይዞሽ እማ ይህም ሁሉ ያልፋል በጣም እኮ ነው ምያበሳጩት በእውነት
|
|
ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
(4 years ago)
አታካብጂ በነጣ አይደለም የሚሰሪው ተፈለግሽ መተው ትችያለሽ ደሞ ሙሲሊም መሆናቸው አያሳፍረም እስልምና የጠዳ ሀይማኖት ነው እሽ
|
|
bizuyetube8
(4 years ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የምወድሽ ስኬትዬ የኔ ብርቱ አይዛሽ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ያልፍል እስከሚያልፍ ያለፍል አደል እሚባለው ሁሉም ለበጎ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ ብርታቱን ይስጥሽ እምወድሽ
|
|
sofitube7147
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ጥረትየ የኔ ዉዴ አሳቅሺኝም አሳዘሺኝም አይዞሺ ወይኔ ብረታቱን የሰጠሺ
|
|
Mamamedia8587
(4 years ago)
እግዚአብሔር ህመስገን ውድእህታችን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን። እግዚአብሔር ብርታት ይሁነን የእውነት ከባድነው
|
|
TizitaTubeትዝታ6
(4 years ago)
የኔዋ አህቴ አይዞሽ የምወድሽ ሁሉም ያልፋል #ሼር
|
|
menatube7519
(4 years ago)
አረ በስማም ነው የሚያስብለው እህቴ ብቻ እግዚአብሔር ጎልበት ይሆንን አይዞችው ሁላችሁም እራሳችውን እየጠበቃችው ወሀ እየጠጣችው ስሩ ሁላችሁም በርቱልኝ ስኬትዬ የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ
|
|
user-wc4im9yq7
(4 years ago)
በረመዷን እንግዳ ከመጣ ትንሺ ያሰቼግራል ለሁሉም እየብቻ ሰለሚሠራነው አብሺሩ አሏህ ያግዛችሁ
|
|
hana-u4y5z
(4 years ago)
ሠላምሽ ይብዛልኝ እግዚያብሆር ያግዝሽ ጥረትዬዬዬዬ ሁሉም ለመልካም ነው እዞን
|
|
Melkamtube2022
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ ጥረትትዬ እምወድሽ በጣም ግራሚ ነው ምን ይባላል ፈጣሪ ትግስቱን ጥንካሬውን ይስጥን እጅ የኔ ዋ ያልፍል ሁሉም
|
|
yodittube11
(4 years ago (edited))
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል
|
|
wollodessiefikr2514
(4 years ago)
አይዞሽ አላህ ያበርታሽ ሁላችንም ስደተኞች ነን እረመዳኑ ምኑን ትረግሚዋለሽ የራህመት ወር የጉጉት የምንጠብቀው ነው ሰወቹ ግን አላህ የስራቸውን ይሰጣሸዋል በየቤቱ ነው ፆም ከአህላቅ ይጀምራል ለስሙ ሙስሊም ናቸው ሀቅ አያውቁም ስርአቱንም አያውቁትም የኔ ስንት ብር ይዘው ሳይሰጡኝ እያፈጋሁ ፍጡር ለመስጅድ ገዝተው ይወስዳሉ ይሄ ፅቅ ይሁን ኩነኔ አላውቅም
|
|
hamdyatube9734
(4 years ago)
ሰላም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ነው የኔ ጠካራ ሴት በርችልኝ የስራው ነገር አይወራ ሽር ላይክ
|
|
fekertube5818
(4 years ago)
ሠላም ጥረትዬ የምወድሽ የማከብርሽ እንኮን ሠላም መጣሽ የኔዋ አብሽሪ ማማዬ አላህ ያግዝሽ ያልፍል አይዞሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ
|
|
rukitube8634
(4 years ago)
ሰላም ስኬቷየ የአላህ ያንችስ ደሞ ገራሚ ነው ብቻ አላህ ያግዝሽ ምግብ በደንብ እየበላሽ ስሪ ባይሆን እንዳትጎጅ
|
|
tube-bj9bh
(4 years ago)
ሁላችንምጋነው ብቻ አልሀምድሊላህ ያልፋል አብሽሬ ማሬ
|
|
saratube8487
(4 years ago (edited))
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ እናም አይዞሽ የዚህን ነገር አታውሪው እህታለም ክክክክክክ ላይን የሚዘገንን አላለችም ወይኔ አምላኬ ወይኔ አች አለም በይ በርችልኝ ፅናት መቀነቱን ይስጣችው ነውጅ ወይኔ የኦድ ተስካር ነውኮ እህታለም ደሞ እስከሚበሉ ያኮርፉሻል የኔውድ ያለው ነገር እደዚህ ነው ዛሬ ዉሉ ትሞታላችው አድ ግዜ ብሉ የተባሉ ይመስላሉ ክክክክክክክክክ
|
Add comment







































