ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube's Channel
 
 
አልተውሽኝም ድንግል
66
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
28
ተጋብዝሉኝ
24
ክርስቶስ ህያው ነው
21
ሀይል የእግዚአብሔር ነው
20
9 July 2021
18
መዳን በሌላ በማንም የለም
18
አዲስ ዝማሬ ደስ ይበለን
13
ድንቅ ስብከት በአባታችን
12
መዝሙር
11
መዝሙር
11
የፀሀይ መውጫ ምስራቅ ነሽ
11
የደላቹው እንዲህ ናቸው
10
የትንሳኤ መዝሙር
10
በለ ደመና
6
እግዚአብሔር ጥራ
6
 
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube
Description
ይህ የእኔ የ ሜሮን ወለተኪዳን የግል መንፈሳዊ ውይይት ዝማሬዎች እና ትምህርቶች የማስተላልፍበት የየቱብ ቻናል ነው ቻናሌ ከዘር ከፖለታካ ነፃ ይሁነ ሁሉም ስው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው እና በአንድነትን እምንማማርበት መንፈሳዊ ቻናል ነው አለም አላፊ ነው እና መልካም ስራ ስርተን እንለፍ

ስው ዝርያውን ቢያጥር መዝጊያውን ቢስራ
በሕንፃ ላይ ሕንፃ ብያስመስል ተራራ
አይቀርም መሄዱ ሁሉም በየተራ ሁላችንም ትተነው እናልፋለን አለም ኩንትራት ነው ስለሆነም በአንድነት በፍቅር በስላም ተስስበን ተጋግዘን መልካም ፍሬ እናፍራ ስለምትደርግሉኝ ድጋፍ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም አመስግናሎሁ ቤተስብ ይሁናቹሁ በጣም አመስግናሎሁ ያልሆናቹ ቤተስብ እንድትሆነ በቅንነት እንዱሁም ስብስክራይብ ሼር ላይክ እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃሎሁ

ስብስክራይብ subscribe
telgream
Face book
Tik Tok



Subscribers
1.18K
Subscriptions
Recent Activity  
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube ኑ (4 years ago)
 
 
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ (4 years ago)
 
 
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube መምህር (4 years ago)
 
 
ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube መስኪዬ የኔ ውድ ቤተስብ እናድርግ እናበረታት በእግዚአብሔር (4 years ago (edited))
 
 
Friends
Channel Comments
Balagernews1 (5 years ago)
#አልተወሽኝም_ድንግል አሜን አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሁሌም ድንግል ማርያም አትለይሽ በምልጃዋ ጥላ ከሌላ ሆና።ትጠብቅሽ ልጇን በቀፈችው እጆቿን አንችንም።እቅፍ ድግፍ ታደርግሽ በሰላም ለቅድስት ሀገርሽ ታብቃሽ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ ለዘላለም በተዋህዶ እቅፍ ታኖርሽ አሜን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖርልን
Kidist19 (5 years ago)
አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሜሪዬ ፀጋ በረከቱን ያልብስሽ በቤቱ ያጽናሽ አንደበተ ርዕቱ
BanchiYetewahidoLiji (5 years ago (edited))
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
elenitube3599 (5 years ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሸ
martaethiopia8581 (5 years ago)
አሜን አሜን አሜን
Be-hd8xc (5 years ago)
Ameen Ameen Ameen zemre melka yasamalen beunate egzahaber amlak Tsigu yabzalesh barchi gobazi yene wed
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውንያብዛልሸ በርቺእህታችን ወንድማችን አዲሰ በርታልን
porselam5278 (5 years ago (edited))
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን በወንድማችን አዲስ ሼር ነው ነው ያየሁት ዩቱብሽ በርችልኝ ውድ
hailetube4124 (5 years ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
tube3498 (4 years ago)
ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እመቤቴ የልቦናሺን መሻት ትፈፅምልሺ ከዚህም በላይ የምታገለግይበት መንገዱን ትክፈትልሺ በቤተ መቅደሱ ቁመሺ እንድታገለግይ የእስራኤል አምላክ ይርዳሺ ጥልአጥንትን የሚጠግን ጥኡም ዝማሪ ስላሰማሺን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
hebshhely8919 (5 years ago)
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ልዩ
keryodtube (5 years ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Eottewahdo (5 years ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያድርግልን ጽጋውን ያብዛልሽ እህታችን
yeamanuellej2721 (4 years ago)
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዛሬ በስቴመጨረሻ አገኘሁኝ
helnsery4198 (5 years ago)
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህትአለሜ በርችልኝ ውድ
heomked926 (5 years ago)
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ለደጁ ያብቃሽ እግዚአብሔር ደግሞ መዝሙርሽ ኡፍፍፍፍ አንጅቴ በላሹ የኔ ውድ እህት
ተዋህዶYoutube-j4i (5 years ago)
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልሽ ️️️
ሜሮን-ሰ9ፐ (4 years ago)
ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ
ሳራጋልትግራይ (5 years ago)
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጋደኛየ