Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Orthodox tewahdo
Description
Ethiopia Orthodox tewahdo
Subscribers
3.85K
Subscriptions
Recent Activity
|
Orthodox tewahdo
በዚህ ዓለም ያለው ሐዘንና ደስታ በሰማይካለው ደስታና ሐዘን ተጨልፎ የመጣ ነው ፡፡ አሁን ሰው ችግር ፈተና ሲገጥመው ተጠበስኩ፣ ተሰቃየሁ፣ ተቃጠልኩ ይላል፡፡ ይህቺ ከሲኦል ተጨልፋ ለናሙና የቀረበች መከራ ናት፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ሲደረግልን መንፈሳችን ይቦርቃል፤ ይህቺም ከገነት ደስታ ተጨልፋ የመጣች ናት፡፡ የእውነተኛ ደስታ ቦታ ገነት፤ የእውነተኛ ሐዘን ቦታ ደግሞ ሲኦል ነው ።
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
ማቴዎስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁹ በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል፤ መላእክት መጥተው ኃጢአተኞችን ከጻድቃን መካከል ይለዩአቸዋል፥ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል፤
⁵⁰ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
“ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።”
— ሮሜ 8፥18
“እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም...
— ራእይ 21፥4
ጌታ በዓለም መጨረሻ እንባችን የሚታበስበት ያድርግልን 🙏እንዴት ታስፈራ ያች እለት ..
👉 በአንድነት ኑሩ እግዚአብሔር የሚወደውንም ሥራ ብቻ ስሩ።
|
||
|
Orthodox tewahdo
ጦርነት ሥጋህን ይገድልሃል የምንፍቅና ትምህርት ግን ነፍስን ያቃጥላታል ።
ከእባብ እንደምትሸሽ ከመናፍቃን ትምህርት ሽሽ፤ የእነርሱ ቃል ነፍስን ያቆስላል።"
“እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን...በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።”
— ቆላስይስ 2፥8
“ነገር ግን ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍ ራቅ፤ ኃጢአተኝነታቸውን ከፊት ይልቅ ይጨምራሉና፥ ቃላቸውም እንደ ጭንቁር ይባላል፤”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥16
👉 በአንድነት ኑሩ እግዚአብሔር የሚወደውንም ሥራ ብቻ ስሩ።
|
||
Friends
Channel Comments
There are no comments for this user.
Add comment