Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Hana tube ሐና ቲዩብ
Description
ይሕ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ እና ቀኖና ስርዓት የጠበቀ ስብከቶች መዝሙሮች ግጥሞች ካነበብኩት የመሳሰሉት የሚቀርብበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተ ሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
This channel is an orthodox sermon of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
It's a channel where songs like poems can be read if you have read them. Thank you for being a family. Thank you.
This channel is an orthodox sermon of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
It's a channel where songs like poems can be read if you have read them. Thank you for being a family. Thank you.
Subscribers
5.24K
Subscriptions
Recent Activity
|
Hana tube ሐና ቲዩብ
https://youtu.be/7tRIT07MKnY?si=lDWjy...
|
||
|
Hana tube ሐና ቲዩብ
እግዚአብሔርን ጠራሁት
|
||
|
Hana tube ሐና ቲዩብ
https://youtu.be/0hLjheBFeW4?si=URv8n...
|
||
|
Hana tube ሐና ቲዩብ
https://youtu.be/KD0lfL2UNI0?si=EW54m...
|
||
Friends
Channel Comments
|
የድንግልማርያም-ልጅ
(1 year ago)
ኦ ሚካኤል,ኦ ሚካኤል,ኦ መተንብል,ካህነ አርያም ትስመይ ብፁ ሱራፌል,ዘምርኡሳን ርኡስ,ወዘም ልኡላን ልኡል, ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምረት ወስ ሀይል
|
|
lidiyatube
(3 years ago)
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያድልል እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድልን የቅዱስ ማካኤል እረደኤት በረከት ከሁላችላይ ይደረብን አሜን፫
|
|
kwtubemekdes9890
(3 years ago)
ሠላም ላንች ይሁን ሐንዬ የኔ መልካም እሕት እንኳን ሰላም መጣሽ ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል እስራኤልን ባሕር ከፍለሕ ያሻገርሐቸዉ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬም በጨንቀት ላይ ላለችዉ ሐገራችን ድረስላት አባቴ
|
|
yeselammedia8720
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእውነት ቃለህወት ያስማልን ️️️️ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን አሜን
|
|
ethio-Pic
(3 years ago)
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ..ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ያድለን አገራችንን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን አሜን
|
|
romanethiopia
(3 years ago)
በውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥነህ ድረስልን በምልጃህ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ታደጋት
|
|
hawaseid-v5x
(3 years ago)
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን እና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይለግሰን
|
|
emukal
(3 years ago)
ሀኒዬ ስስቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ
|
|
askalemariyamtube
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን አምላክ ቅዱሳን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ መላኩ ሚካኤል
|
|
AMOOTUBE
(3 years ago)
ሰላም ሰላም ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅር የለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን
|
|
Hameremedia21
(3 years ago)
አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሸ ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫
|
|
kokobe1961
(3 years ago)
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ እንኳን ሠላም መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፍቅር ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ ድግል ኢትዮጵያ ን አትርሽ
|
|
destakeremela3591
(3 years ago)
አቤቱ ምህረትህን ላክልን ልባችን ተሰብሯልና አቤቱ ጌታየ በቃችሁ በለን ቃለህይወት ያሰማልን
|
|
-4587
(3 years ago)
ሰላም ሰላም ሃናየ እንካን በሰላም መጣሽ ፀጋ በረከቱ ያብዛልሽ ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰላምና ፍቅር ለሃገራችን
|
|
ኤልሳቤትYouTube
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
|
|
keryodtube
(3 years ago)
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን
|
|
yifatmultimedia
(3 years ago)
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦናችንን ይመልስልን እውነት የውሸት አለም እያታለለችን ነውና ማስተዋልን አድለን አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን የሆነብንን ሁሉ አስበን
|
|
binalefart2799
(3 years ago)
ኦ ሜካኤል ኦ መተንበል ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነቱ ️
|
|
achutube1688
(3 years ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይድረስልኝ ቅዱስ ሚካኤል
|
|
kidanmhirt16
(3 years ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሰላሙን አምጣልን እያለቀሰች
|
Add comment


































