Menbi Asalf A.A
Menbi Asalf A.A's Channel
 
 
3 አይነት ፈጣየር አሰራር 😍
133
 
ላይቭ
 
Menbi Asalf A.A
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Menbi Asalf A.A
Description

ውድና የተከበራችሁ Menbi Asalf You Tube Channal ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ የምግብ ዝግጅትና ሌሎች ስእራወችንም እሰራለሁ ገብታችሁ አበረታቱኝ
Dear Menbi Asalf You Tube Channal Series Welcome I also do a variety of cooking and other recipes on this channel Come in and encourage me
#like_Share_Subscribers_don't forget



Subscribers
5.1K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
menbiasalfa.a (7 months ago)
https://youtu.be/oGByyEQLaAI?si=Sl6cKvGplGUUWZ40
nadayashaneh4485 (7 months ago)
ወይኔ ደሰ የሚል ቪዲዮ ነው ሃገር ያሰናፍቃል የትም ኑሪ የትም እደሃገር የሚሆን የለም ሰትገቢ ያለ ደሰታ
የኔውድ ውዶች እንኳን በሰላም ሔዳችሁ ተመለሳችሁ በእውነት ቀናሁባችሁ እወነት መንቤ ብዙ መግሽየ ታድላችሁ
habeshagebeta6414 (7 months ago)
የኔ መልካም እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ መንቢዬ እንኳን ደህና ገባችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
zeritutube (7 months ago)
መንቢሻዬ እደትነሽ ለካ ሀገር ገብተሽነው የጠፋሽውማን እደህገርሰላም ያርግልንሀገራችንን
emamah4239 (7 months ago)
ሠላም ጤና ይሠሰጥልኝ መብየ እኳን በሠላም ገባሽ ሽሮና እጀራው ሲያምር።
emamah4239 (7 months ago)
እኳን ደሥ አለሽ አገርሽ ገባሽ በጣም ደሥ ይላል ቤተሠቦችሽ ።
BeteBete-n5e (7 months ago)
አሜን አሜን አምን እኳን በሰላም ገባቹ ለኛም ፀልዬ
Hawaሀዋዩቱብ1-x3c (7 months ago)
ሰላም ሰላም መቢየ እንኳን በሰላም ገባሽ
ቀለምበላገሯ (7 months ago)
እንኳን በሰላም መጣሽ መንቤዋው
NasannatNas (7 months ago)
አይ ቡና ደና የርሳሁት አሳምርኝ እኮ
Azzistyle (7 months ago)
እንኮን ደና መጣሸ ወደ ሀገር ሄድሸ በጣም ደሰ ይላል
kerkim5305 (7 months ago)
btame.tameralchewEnkan.selam.metachui
ቀመርyoutube-k1k (7 months ago)
እንኳን በሰላም ላገረ ሸበ
onelovemedia8945 (6 months ago)
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሚንባዬ ደስ ሲል እኮ 7:25
mahitube3690 (7 months ago)
እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ
umemuaztube (7 months ago)
እንኳን በሰላም ገባሽ
z.kitchen7030 (7 months ago)
ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ መንቤ ወዴት ነውጉዞው
Hiwot-t5o (6 months ago)
በርቺ ውዴ አየር መንገዳችን እኮ ፀዳ ያለነው ደምሪኝ
nardi8713 (7 months ago)
ደስ የሚል ቤተሰብ