Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
z.kitchen
Description
peace be upon you thanks to the respected allah so great full for every body for subscribing and liking my channel and apriciating me. i am serving you with my knowledge to give you usefull and youfull topics and i hope you keep on with your support so i can continue .thank youአሰላመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በመላው አለም ለምትከታተሉኝ ለአላህ ምስጋና እና ክብር ይገባው ሰብስከራይብ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ ለምታበረታቱኝ በጣም አመሠግናለሁ በዚህ ቻናሌ ለናተ ያስደስታል ብዬ የምላቼውን ያለኝ እውቀት በማካፈል እገኛለሁ እንድታበረታቱኝ ዘወትር ምኞቴ ነው ድጋፋችሁ አይለየኝ አመሰግናለሁ
Subscribers
4.29K
Subscriptions
Recent Activity
|
z.kitchen
z
|
||
|
z.kitchen
z
|
||
|
z.kitchen
z
|
||
|
z.kitchen
z
|
||
Friends
Channel Comments
|
hayattube8821
(2 years ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በርች ጥሩ ትምርት ነው ቀጥይበት
|
|
ፈንታቲዮብ
(2 years ago)
ሠላም ሠላም የምወድሽ አንኳን ደሄና መጣሽሌኝማማየውዴዴዴዴ ዋውውውው በጣም ነው የሚያምረው ውዴ በሪችልኝኝኝ ማማማማየውዴዴዴ
|
|
Alem1214
(2 years ago)
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
|
|
kelemaberha8877
(2 years ago)
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዜድዬ እንኳን ደህና መጣሸ የእኔ ማር ማሻ አላህ ጎበዝነሸ
|
|
EkrammTube
(2 years ago)
ማሻ አላህ
|
|
marmar-vh2og
(2 years ago (edited))
ዎውውውውውውውበጣም ያምራል
|
|
MARTISMART-p7y
(2 years ago)
ዎውውውው በጣም አሪፍ
|
|
hayatuu
(2 years ago)
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ
|
|
etabmestwate9195
(2 years ago)
Enkuan selam metash eht ጎበዝ
|
|
YohenanzegiYon
(2 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሽ
|
|
FatumaFatuma-p4x
(1 year ago)
ሽኩርን እህቴ
|
|
zewdichannel27
(2 years ago)
ሰላምሰላምዜድየእንኳንሰላምመጠሽበርቺባለሞያ
|
|
betitube7252
(2 years ago)
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ የሠሙትን ማሰማት መልካምነት ነው በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተባበር ያድለን በፀሎት እንበርታ
|
|
almetubez237
(2 years ago)
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን
|
|
ሰላምሀበሻ
(2 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን ምርጥ ቆይታ ነው ዋውውው ይገርማል እኮ
|
|
zemzemYouber-rr8pf1dh7g
(2 years ago)
አሰለም አሊይኩም ወረህመቱሏአ ወባራካቱሀ ውዴ አንኮን ሰለም መጠሽ አሪፍ ቆይታ ናበር በርችልን ውድድድድድድ
|
|
omabdulaziz_tube
(2 years ago)
ማሻአላህ ቆንጆአሰራር
|
|
ensratube
(2 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ነው የሚያምረው አይቼ አላቅም እንደዚህ ሲሰራ ጎበዝ እናመሰግናለን
|
|
wollo2164
(2 years ago)
ሠላም እንኳን ደህና መጣውድ በጣም ደሰ የምልና ጠቃሚ ቆይታ ነበር ክናመሠግናልን ሠላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ያብዛልን ያርብ
|
|
Yegnawegtube
(2 years ago)
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር በስደት ለም ከክፍነገር ይጠብቀን በጣም ቆጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
|
Add comment

































