Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Description
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኩዋን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣችሁ የመንዝ ወርቅ እባላለሁ በዚህ ቻናል ፀሎት(መንፈሳዊ ) መዝሙሮችን : ምግብ እና ሌሎችንም ይህን ቲዮብ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበርታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ
የትለያዩ የቁርስና መክሰስ ምሳም እንዲሁም የፆም ምግቦች ይገኙበታል ኢትዮጵያን የምግብ አሰራር እና የአረብ ምግቦች ፈጣን እና ቀላል አሰራቶች ያገኛሉ:
በመቀጠል ለፀጉራችንና ለፊት ዉበት ማሳመሪያ ማስክ ,ዉህዶች,ትሪትመንት, ቅባትና ዘይት ማስኮች የመሳሰሉትንም ያጠቃልላል : ታዲያ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሸር ኮመንት በማረግ ታበረታቱኝ
Discover simple and healtly home remedies, natural skincare tips, beauty glow secrets, harbal hair care solutions, healtly foods, and natural welleness tips, feet care, teeth care tips you can easly try at home❤️🌹
Our goal is to help you look and feel your best using natural, simple and affofdable methods.
👌 Natural Skin Care
🥕 Herbal Hair Care, Growth Hair Mask Tips
🌽Heatlhy Foods Nutrition
💆 Natural Beauty and Glow Tips
🏡 Easy Home Remedirs
🌷 Natural Teeth and Feet Care
Subscribe to our channel 🔔👍👈 and stay turned form more natural healthy, and beauty tips.
Subscribers
99.7K
Subscriptions
Recent Activity
|
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
👌
|
||
|
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
👇እንዳያመልጣችሁ ቅባቱ መድሃኒት ነዉ 👌
|
||
|
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
😂ጨዉ ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አልያ ድንጋይ ነህ ተበህ ትወረወራለህ ይባላል ከነተረቱ 👇
|
||
|
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
👌
|
||
Friends
Channel Comments
|
Yemenzwerkyoutube1930
(2 months ago (edited))
ለፊታችሁ ክሬም ዉዶችዬ ሊንኩን ይዛችሁ ዉጡ በጣም ቆንጆ ነዉ https://youtu.be/-VuL_p1KCFo?si=-lnwHpjY4xSTTAx4
|
|
Yemenzwerkyoutube1930
(2 months ago)
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ ቤተሰቦቼ በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ችናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ : ይህን ዉህድ ተጠቀሙት በጣም ያፀዳል ጥሩ የቆዳ መንከባከቢያ በተፈጥሮ እንደዚህ የምደርቅ እግራችንን መመለስ እንችላለን መፍትሄ በሉት ሞክሩት ተዱታላችሁ ስለተከታተላቹኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
|
|
nibrettube8913
(2 months ago)
እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝ በጣም ምርጥ የእግር እና የእጅ እስክራፖ ነው እናመሰግናለን እጠቀመዋለሁሁ
|
|
zeritutube
(2 months ago)
አሜን አሜን አሜን የመንዝዬ የኔ ገበዝ በጣም ወሳኝ ስራነው እጃችን እግራችን ይደርቃል አንዳድ እህቶች ካየሽ እጃቸውከጥቅም ውጭ ይሆናል እዛ ከመደረሱ እደዝህ ቢጠቀሙ ብንጠቀም ይረዳናል እናመሰግናለን ባለን ነገር እራሳችንን እዲጠብቅ ስለታስታውሽን
|
|
yegeterlig_132
(2 months ago)
እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ በጣም ምርጥ የእግር ማፅጃ ውህድነው የሠራሺው እሞክረዋለው በርቺልኝ
|
|
habeshagebeta6414
(2 months ago)
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ በቀላሉ በሚገኝ ግብአት የሚሰራ ለተግሳቆለ የእግር ቆዳ የሚሆን ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም እሞክረዋለሁ
|
|
TesfaMlaku
(2 months ago)
ሰላም ሰላም የመዝ እኳን ደናመጣሽ ዋው በጣም ጠቃሜ መፍቴነው እናመሰግናለን
|
|
ayutube17
(2 months ago (edited))
ሰላም ዉዷ እንኳን ደህና መጣሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከምር በጣም ምርጥ እና ፈጣን ለዉጥ የሚያሰየን ነዉ አንደኛ ነዉ እንደዚህ እየሰራን ራሳችንን መንከባከብ ይጠቅመናል እኔ እንደዚህ እሰራና ለእግሬ ስጠቀም ከዚያ በፌስታል እግሬን ጥርዝ አደርገዋለሁ ከዚያ ስታጠብ ልስላሴዉ ዋዉዉዉ ነዉ እስኪ ደግሞ ማታ ማታ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
|
|
AmarechAsefa-j8n
(1 month ago)
አሜን
|
|
tsigeredaamsalu476
(1 month ago)
ኢሻአላህ እጠቀመዋለሁ ውጤተን እነግርሻለሁ
|
|
sariyegeta
(4 weeks ago)
ስላምለለአንችይሁንእህቲ ተባሪኪ ብሪችልኝ
|
|
hikmaj9u
(3 weeks ago)
ሰለም ኡንኳን ደህና መጠሽ አንዴት ነሽ
|
|
Rozaguraga
(2 months ago)
ሰላም የመንዝዮ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው የዛሬው ይለያል እሞክረዋለው የኔ ውድ እናመሰግኔለን
|
|
AumuAmare
(1 month ago)
እሽ እሞክረዋለው ውዴ
|
|
KemilatNasir
(2 months ago)
ሁሉም አድርጌሻለው እሞክረዋለው። ማሬ
|
|
wardewarde-v8f
(2 months ago)
አሜን አሜን አሜን
|
|
menbiasalfa.a
(2 months ago)
ሰላምሽ ይብዛ የመንዝ ወርቅ
|
|
frkinfo
(2 months ago)
Nice
|
|
MagggMafgh
(4 weeks ago)
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
|
|
asterma-m5y
(2 months ago)
|
Add comment

































