Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
መጋሮ tube
Description
ወድና የተከበራችሁ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንደምን አላችሁ በመጀመሪያ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የቻናሌ ተከታይ ይሆናችሁ በምሉ ከልብ እያመሰገኩኝ አድስ ለሆናቸሁ ደግሞ እንኳን ሰላም መጣቸሁልኝ በዘለህ ቻናል እሚሰሩ ስራዎች አዝናኝና አስቂኝ እድሁም ቁነገር መማሪያ ቤታችን ስለሆነ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
Subscribers
19.3K
Subscriptions
Recent Activity
|
መጋሮ tube
ዋውውው አብርሽና ሩታ በልጃቸው ልደት ቀወጡት❤💏
|
||
|
መጋሮ tube
❤
|
||
|
መጋሮ tube
ኑኑኑኑ
|
||
|
መጋሮ tube
ኑኑኑኑኑ
|
||
Friends
Channel Comments
|
ETENESH
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስ ገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋዉ ዋዉ በጣም ምሮጥ የኬክ የቡርትካን አሰራር አሪፍ እጅሽ ይባራክ ሼርር ስለአረግሽልን እናመሰግናልን
|
|
emafikir21tube
(4 years ago (edited))
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እሕታችን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ አድርገሽ ሰራሽው ዋዉ ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ያድርግልን
|
|
umuhafiza
(4 years ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ወላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ወዴ የሀገሬ ልጅች እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ማሻአላህ ለአፊያ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እህት መልካም መግብ
|
|
ዝናሽቱዩብz
(4 years ago)
ሰላምሽን ብዝትይበልልኝ የኔ መልካም ዋውውውውው በጠም አሪፍ የብርቱካን ኬክነው በለይ ከለርሉ በጣም ይምራል ልስላሴው እዲው ያስታውቃል እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ
|
|
Degsewtube
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ እጆችሺ ይባረኩ ሀሪፍ የጣፍጭ አሰራር ሸር አረግሺን
|
|
belayneshyedeglelege288
(4 years ago (edited))
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ሰላም ላንች ይሁን እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ለሐገራችን ሰላም ፍቅር ይሰጥልን ያምራል እናመግናለን ይቀጥል ላይክ ጥሩ ቆየታ ነበር በርችልን እማ
|
|
hibitube83
(4 years ago)
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን መገሮ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ የምራል አሪፍ ቆይታ ነበር አለም ህ ለሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነት የምጣልን
|
|
mulu5
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውዉዉዉውዉ ደስ እሚል አሰራር ነዉ በርችልኝ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሰላሳየሽን እናመሰግናለን
|
|
saritube8325
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና ዋው የብሩትካን ኬክ በጣም ቆንጆ ነው ሽታው ከእራሱ ብርቱካን ብርቱካን ነው እሚሸተው ልዩመአዛነው በርች እህታችን
|
|
semiratube5865
(4 years ago)
አሰላመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነዉ በርቺ እህቴ ማአሻአላህ ማአሻአላህ ብያለዉ ምርጥ ዳቦ ባለሙያ ነሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
|
|
gaadisajaalalaa1117
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እውነት ነው በትክክል
|
|
Zgoratube
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የቡርቱካን ኬክ በጣም እወዳለሁ ዪወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን
|
|
astersimatube
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ የኔ ውድ እህቴ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ በርችልኝ
|
|
smiratube7442
(4 years ago)
ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣችሺ እህት እንደት ነሺ ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት.
|
|
LomeiታደስYOUTUBE
(4 years ago)
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛልኝ ዎውው በጣም ምርጥ ነው ውዴ ጎበዝ በርች አምና ካገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነቱን ያውጃል ለአገራችን ምርጥ ቆይታ ነው ውዴ እናመሰግንሀለን በርሄ
|
|
umomohamad
(4 years ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአሏህ አለሁ አክበር በጣም ሀሪፈ አሰራር ሶፈት የሆነ ነዉ አዘገጃጀቱ ራሱ ይገረማል በጣም እጀሸ ይባርክ ዉድ
|
|
tsehaygeragrwa4242
(4 years ago)
እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ብዝዝዝት ይበል በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የማምሪ ልዩ ኬክ እናመሰግናለን በቀጣይ እጠብቃል ሰላም ፍቅር ለሁላችን ለሀገራችን
|
|
samritube5541
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች የኔ ባለ ምያ ምርጥ ኬክ ነው በረች
|
|
Naney-io5gk
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር ብዝት ይበልላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ዋው ምርጥ ኬክ አበሳሰል በርችልኝ የኔ ውድ በሌላ ቢዲዮ እስክንገናኝ ቸር ቆይ
|
|
seni7092
(4 years ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይበቀዛልሽ እህት ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ ማሻ አላ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ ሰላም ፍቅር መረዳዳት ያብዛልን ለአገራችን ለኢትዮጵያ
|
Add comment


































