Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
የጨረቃ ፋሚል ቻናል
Description
ሁሉገብ ቻናል አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ነገሮች የሚለቀቅበት
ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያደረጉ ይቀላቀሉን እናመሰግናለን
ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያደረጉ ይቀላቀሉን እናመሰግናለን
Subscribers
13K
Subscriptions
Recent Activity
|
የጨረቃ ፋሚል ቻናል
😭😭
|
||
|
የጨረቃ ፋሚል ቻናል
አረ ተዉ ሰብ አድርጉኝ😭😭😭😭
|
||
|
የጨረቃ ፋሚል ቻናል
🙄❌
|
||
|
የጨረቃ ፋሚል ቻናል
እባካችሁ አበረታቱኝ 😭😭💔
|
||
Friends
Channel Comments
|
selamtube7930
(4 years ago)
ትህትና የመልካም ህይወት መሰረት ናት፡፡ሰዎችን ዝቅ ብሎ ማገልገል ወደ ከፍታ የምታወጣ መሰላል ናት፡፡ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ትሁት ሁኑ፡፡ስትኖሩ መረን አትልቀቁ፡፡ህይወታችሁ በስነ ምግባር እና በበጎነት የታጠረ ይሁን፡፡ንግግራችሁ ለጆሮ ይጣፍጥ፡፡ሀሳባችሁ የሞተን መንፈስ ያንቃ፡፡ስራችሁን ምንጊዜም በታማኝነት ፈጽሙ፡
|
|
nuriyajemaltubeh9196
(4 years ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ደስ የሚል መረጃ ነው እናመሰግናለን ሶስት ነገሮች የሂወት መሰረቶች ናቸው 1 ሀይማኖት
|
|
hayuenderis8396
(4 years ago)
ማሻአላህ ደስ የሚል ነው ቀጥይበት አብሽሪ ውዴ
|
|
alemtube7319
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰኒዬ እንኳ ደና መጣሽ ውድ እናመሰግናለን አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው ያካፈልሽን ውድ
|
|
abegaztube9527
(4 years ago)
Seniii ፍቅሩ የበዛልሽ እንዴት ነሽ በጣም ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው።
|
|
temietube12
(4 years ago)
ሰላም ሰላም እሀቴ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናን በርቺልን
|
|
selamtube21
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰኒዬ እህቴ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ቀጥይበት
|
|
brehantube
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰኒ እንዃን ደህና መጣሸልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ዋውውውው እናመሰግናለን ሰንዬ
|
|
beytelhemyoutube512
(4 years ago)
ሰላም ሰኒየ ሰላምሽ ይብዛ ውደ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን
|
|
fikrtube7235
(4 years ago)
ሰኒ ሰላም ነዉ ጥሩ ነገር ነዉ ያመጣሽልን እናመሰግናለን
|
|
kalkidan
(4 years ago)
ስላመ እግዜአብሄር ይብዛላችሁ ቤተስብ
|
|
Emebettube
(4 years ago)
ዋዉ ሰኒ በቀላሉ እዉነት ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የስጠሸን ከለል ያለ አወራርድ
|
|
Azzistyle
(4 years ago)
በጣም አሪፈ ነው እናመሰግናለን️
|
|
destatube9960
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰኒዬ እኳን ደህነ መጣሽ ብያለሁ ምርጥ ትምህር ነው
|
|
Polijohnny
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ስራ ነው በርቱልኝ እኛም ቤት ጎራ ብዪ
|
|
ytube9055
(4 years ago)
ሰላም እህቴ እዴት ነነሼልኝ እናመሰግያለን የኔ እህት ሰላምሼ ዮብዛልኝ ዉዴ በርች ጥሩ ስራ ነዉ ዉዴ
|
|
Yemenzwerkyoutube1930
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰንዬ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ የኔ መልካም ጥሩ ነዉ ያወቅሽዉን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን እህታችን መልካዬ
|
|
Sarina971
(4 years ago)
ሠላም ሠላም ሠኒ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ሥላካፈልሽን መረጃ እናመሠግናለን
|
|
tititube9079
(4 years ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ሰኒዬ የኔ መልካም በጣም አሪፍ ነዉ በርችልኝ ፍቅር አንድነቱን ያብዛልን️
|
|
officialtube1527
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰኒ እዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ ጥሩ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን
|
Add comment


































