Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube
Description
እንካን ወደ ሳምሪ Samri Tube በስላም መጣችሁ በዚህ ቻላል መንፍሳዊ የሆኑ ትምህርቶችና መዝሙር መንፍሳዊ ጥያቄና መልሶች ትረካዋች ጭውውት ወጎች ___የመሳስሉት ይትላለፍሉ ስብስክራይፕ በማድረግ ቤየስብ ይሁኑ ላይክ ሼር እንዲታደረጉ በፍቅር ቃል እጠይቃላሁ አመስግናለሁ
Subscribers
5.92K
Subscriptions
Recent Activity
|
ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube
@EphremTesfa
|
||
|
ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube
የኔ ጣፍጭ በፀጋውን ያብዛልሽ እድግ በይ❤❤
|
||
|
ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube
@samritube5541
https://youtu.be/5h66lKOt7sw?si=CoZmK...
|
||
|
ሳምሪ ቲዬብ Samri Tube
https://youtu.be/FYp6wZyab6g?si=jShFp...
|
||
Friends
Channel Comments
|
kabron366
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበል ሳምሪ እንካን መጣሽ ወልዲያዬ ስላምሽብዝት ይበል ጥላቶችሽን ይያዝልሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን. አሜን
|
|
barkotmedia
(4 years ago)
ሀገሬ ወልደያዬሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራስ ነው በጎ አድርጉ የበጎነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልንl
|
|
umomohamad
(4 years ago)
ሰላም እንዴት ናቹሁ አሏህ ሀገራችንን ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር መተዛዘን መከባበር ይስጠን ሀገራችን ሰላም እዝነት ራህመት በርከት አንድነት መተሳሰብ ፍቅር መተዛዘን መከባበር ይስጠን አሚን ጥሩ ቆይትነበርንን
|
|
Tsehay27
(4 years ago)
ሰላም ሰላመ ክስስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ዋው ወልድያ የፍቅር ሃገር በጣም ታምራለች በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድስግልን አሜን፫
|
|
Admaletube
(4 years ago)
ሰፊ ናት ኢትዮጵያ ሁሉም አላት እግዚአብሔር ይሐስገን ፍቅር ይኑራቸው ሕዝቦቾ ካላቸው አካፍለው።
|
|
Abukifashin
(4 years ago)
በሕይወት ያለ ሰው አይታመንም፣
|
|
_1749
(4 years ago)
በዚህ ሰዓት የምንሰማው ጥሩ ነገር አጣን! በየ ሚደያው የምንሰማው ነገር ያስፈራል ያረቢ! ምን ይሻላል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኔስ ፈራሁ
|
|
ekramyoutube7133
(4 years ago)
አገሬ አረዴት አለሽልኝ ሰው ሁሉ ቢያወራ ቢጣራ ማን እዳገር ሰላምና ፍቅር ላገራቺን ሰላሙ ን አላህ ያጣልን እደሰው አስበን እደሰው ተጨቀን መኖር ባንቺል ትልቅ ነበር ፈጣሪ አምላክ ይድረስልን ያረብ
|
|
belukatech21
(4 years ago)
እንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣቺ ቀጥይበት ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሻለን በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ሺር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
|
|
tgtubelo6774
(4 years ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወልዲያ አገር በጣምነው የምታምረው አስጎበኘሽን አመሠግናለሁ
|
|
ሀሲናይቱብ
(4 years ago)
ዋው ኢቶብያ ውብ ናት ማንም ያላየላት ውብ ስፍራወች አሏት ለምሉም ውንዞቻ ሁሉ ነገሩ ይስባል አላህ ስላውንን ያምጣልንንን
|
|
rahmatube5596
(4 years ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
|
|
astartube7449
(4 years ago)
ወልዲየ ከተማ ክፊሸን አልሰማ ሰላምሺ ይብዛ
|
|
MaseratbalayNaseratbslay
(1 year ago)
የምር ናፍቃኝ ነበር ወልዲያ አመሰግናለሁ
|
|
tiztatube1
(1 year ago)
ዋው ወልደያ የጁ ስታምር
|
|
MssMaqds
(1 year ago)
ወልደያ
|
|
selam_Tube
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ወድ እህቴ እግዜአብሄር ሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን አሜን ዋውውውውውው ዋውውውውውውው ዋውውውውውውው ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛልን አሜን
|
|
burtkanshowtube
(4 years ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛል ወልዲያ ከተማ ታምራለች ሰላም ለሃገራን አንድንት ለህዝባችን ጦርነቱ ይብቃን
|
|
Genet27-q9v
(4 years ago)
ሰላም እህቴ ሳምሪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የሚያምር ቦታ ነው ሀገሬ ኢት ዮጵያ ውብ እኮነች ሰላም ፍቅርን መተሳሰብን ያብዛልን የመጣብንን የጠላት ሴራ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያንሳልን በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን
|
|
martatube8194
(4 years ago)
ሰላም ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋው በጣም አሪፍ ቦታ ነው ያምራል
|
Add comment

































