Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ባርኮት barkot media
Description
የባርኮት ሚድያ ተከታታዮች እህቶቸ ወንድሞቸ የእግዚአብሔር ሰላም ባላችሁበት ይብዛላችሁ በቻናላችን ብዙ ስራዎችን ይዘን ስለምንመጣ ሰብስክራይብ ላይክ ኮመንት እያደረጋችሁ ተባበሩን ደግነት ለራስ ነው🙏🥰
Subscribers
1.36K
Subscriptions
Recent Activity
|
ባርኮት barkot media
🙏❤
|
||
|
ባርኮት barkot media
😍😍
|
||
|
ባርኮት barkot media
|
||
|
ባርኮት barkot media
👨👩👧
|
||
Friends
Channel Comments
|
mekdetube
(4 years ago)
Selam Selam Selamshe Yebza Barkotey Ehta Enqane Dena Metashe Bewnte Betame Dase Yamile Sareg Nawe Egezabhre Hagrachen Selam Yadrglne Fekre Lalne Fikrune Yadlen
|
|
balyuwollotueb
(4 years ago)
ሠላም ሠላም ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልነ በሠላምለሀገራችን ያብቃን ቤተሠቦቻችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን በሠላም በፍቅር በደሥታ እምንኖር ያድርገን ሀዘንም ህመምም ይብቃን ሀገራችን የደሮዎ ይመለሥልን አሜንአሜን አሜን
|
|
-swtube5575
(4 years ago)
ሠላም ባረኪ አሪፍ ቆይታ ነበርርር
|
|
mesitube6372
(4 years ago)
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ እህቴ መልካም ጋብቻ ያድርግላቸው
|
|
samri23
(4 years ago)
የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሜን ባርኪዬዬ የምወድሽ ሰላመሽ በክርስቶስ ይብዛልኝአሪፍ ደስስ የሚል ሰርገ ነው ኢክሩዬዬ መልካም ጋብቻ የኔ መልካም
|
|
metitube5887
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ በጣም እሚያም ሰርግ ነዉ ይክሩዬዬዬ መብሩቅ የወሎዋ ንግስት
|
|
alminishtayacho
(4 years ago)
ሰላምሽ ይዛልኝ ባርኮትዬ ድምቀቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድልልን ዋዉዉዉ በጣም ሰርግና ሞት አንድ ነዉ ይባላ ያዉም የደስታችን ምንጭ ሰርግ ነዉ
|
|
ZuzuYouTube
(4 years ago)
ስላም ስላም ስላማቹው ይብዛልኝ ስላም ፍቅርን አንድነትን ይስምጣልን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
|
|
ማርታኢትዮጵያ
(4 years ago)
ስላም አዚህ አቤት አንኳን ስላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ስርግ ነበር ነው አኔ ሸር አሺ
|
|
MakibameMedia-m1612h
(4 years ago)
ሰላም ሰላም እህት ወንድምቼ ዋው በጣም ደሰ ይላሉ የእዉነት ዋውመልካም ጋብቻ ተመኘሁ
|
|
Yemenzwerkyoutube1930
(4 years ago)
ባርኮትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዉዴ በጣም ደስ ላሉ ዉዴ ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
|
|
Marthi723
(4 years ago)
ባርኮትዬ ሰላም ላንች የሁን መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው
|
|
nardi8713
(4 years ago)
Selemashi ybza barkote selam lhagerachin wow des emil serg new bewunet egnam lehagerachin abkton lezih kbr yabkan lalagebanew
|
|
Sarina971
(4 years ago)
ሠላም ሠላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ መልካም ጋብቻ ግን ባሁኑ ሥአት ጭፈራ ሣይሆ ፀሎት ነው የሚያሥፈልገን እማማ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀኝ
|
|
amimametube
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ባርኮትየ እካን ሰላም መጣሸ ሰርገ ሁለተኛ ደስታቸን ነወ የሰዉ ልጀ በሰርገ በመወለደ ይደሰታል
|
|
rgebeytube
(4 years ago)
እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ባርኮትየ እህቴ የት ነው ያምራል መልካም ጋብቻ ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለወገኖቻችን ይሁን
|
|
emanetube9836
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ ባርኮቴ መብሩክክ ደስ ይላልልል
|
|
umemuaztube
(4 years ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ትደራቻው ተመራ ያሰመራ የድርግለቻው የመቱን ሪከርድ ሰብራወል
|
|
mulutamru
(4 years ago (edited))
ስለም ለዚህ ቤት ሰላምሽ የብዛልኝ የኔ የዋ ባርኩትይ እኳን ደና መጣሽ አገራችንን ሰላም ያረገልን መከራን አዘንን ከእኛ ያረቀልን በአገራቸችንን የመጣውን በላ እግዘያብይር ያሳልን ዋው ሰርጉ ሳምር ዋው
|
|
saratube8487
(4 years ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት እዴት ናችው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ ወይኔ ደስ የሚል ሰርግ ነው ኢክራምዬ እኳን ደሳለሽ የኔውድ ውድድድድድድድ
|
Add comment































