Selam Tube
Selam Tube's Channel
 
 
የመጌ ሀላዋ አሰራር
59
ቆንጆ ኤሸ አህመር አሰራር
13
ቆንጆ የፖሰታ አሰራር
13
የዶሮ መርቅ አሰራር
13
የኔ ውዶች ይቅር በሉኝ
11
#shorts ልባም ሴት አድርገኝ
10
 
Selam Tube
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Selam Tube
Description
የእግዚአብሔር ሰላም በያላችሁበት ቦታ ይብዛልኝ ወድ ውገኖቸ እንኳን ወድ Selam you Tube Channel በላም መጣችሁ ይህ ቻናል ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ነው ቁም ነገር አዘል ጪውውት የምሰራበት ቻናል ነው እንደ እግዜአብሄር ፍቃድ እንደምኞቴ እግዜአብሄር ካሳካልኝ በዝህ ቻናል የማገኘውን የገቢ ምንጪ መልካም ነገር የምሰራበት አዛውቶችን እና ባጠቃላይ የተቸገሩትን የምርዳበት ቻናል ነው ወዳችሁና ፍቅዳችሁ ሰለምታበርታቱኝ ከልብ አመሰግናለው ።ሸር ሰብሰክራይብ በማድርግ እንድታበርታቱኝ በትእትና እጠይቃችኋለው ።።።


Welcome to Selam YouTube Channel. May God's peace and blessing be with you wherever you are. This channel is free of politics and the ultimate goal of this channel is to do charity for the people who are living in a poverty situation, disable peoples, and the elderly people who lives alone (they need our help and true loves). I kindly request you to encourage my fascinating and entertaining work by liking, shearing, commenting, and subscribing to my channel! Thank you so much for your support in advance!
Subscribers
2.5K
Subscriptions
Recent Activity  
Friends
Channel Comments
sofitube7147 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላምዪ የኔ ቆጆ ሰላምሺ የብዛልኝ የኔ ማለሙያ በጣመም ቆጅ ቀጠየበት በቀጣይ እጠብቃለን
debreyewgdwa3868 (4 years ago)
ሰላም ሰላም እህት ዋውው አሪፍ አሰራር ነው በርችልኝ
tesfayoutube (4 years ago)
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ ዋው
leylatube7000 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ አሪፍ ነገር ነው ጠንክሪ
emuhesenat6319 (4 years ago)
ሰላም የኔ ዉዲ መሻአላ በጣም ልዩ ነዉ ያምራል
habel_tv (4 years ago)
ሰላም ላች ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን የታመሙትንም የተራቡትንም መዳኒያለምይድረስላቸው በሳውዲ አረብያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው
abebatube7421 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል ውዴ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የምወድሽ
ጠበላYouTube-g5v (4 years ago)
ዋው ማሻላህ የኔ ውድ እታመሰግናለን ክበሪልን በጣም አሪፍ ነው እማ በርች
tibs247 (4 years ago)
ሰላም እህቴ እንዴት ነው ጎበዝ በርቺ
madiiyoutube (4 years ago)
ሰለም ሰለም ሰለምዬ ዬኔ መለካም እንዴት ነሽ ምረጥ ነው ከልብ እናመሰግናለን ዬኔ በለሞያ ዋውውውው ቅጥይበት
bruktube7148 (4 years ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላም እህቴ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም ውሎ ይግባ ደጉ ያሀገሬ ሰው ዋውው በጣም አሪፍ አሰራርነው በዚሁ ቀጥይበት እህቴ ከአንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
alminishtayacho (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔዋ እንዴት ነሽልኝ እማ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ በርችልኝ እጅሽ ይባርከዉ የኔባለሙያ ብየሻለሁ አንደኛዬ ነሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ይጠብቅልን እመብርሃን የታሰሩትን ታስታልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን፫
tigistfetenetube9565 (4 years ago)
Waweww will have
tadele2730 (4 years ago)
ምርጥ ነው
sartytube3178 (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን አሜን ሰላምን ያምጣልን ባለሙያ በርች
Ethiobeat11 (4 years ago)
Selamsh ybzalgn enkuan selam metash betam yamral enamesegnalen selamye
gizetubeg9862 (4 years ago)
Wow wow wow Mashallah
Hana_tube (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አሜን በእውነት በጣም ጥሩ ነውውው
aeshatube (4 years ago)
ሰላም ሰላም ለዚቤት ይሁን ሰላምዬ ሰላምሽ ይብዛልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ለዱአሽ አሚን አሚን የኔውድ ሼርር
mesitube7519 (4 years ago)
አለን እግዚአብሔር ይመስገን ማሬ ሰላምሽ በክርሰስቶስ ይብዛ አሜን አሜን አሜን በእውነት