Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ዝናሽ ቱዩብ z*
Description
እንኳዋን ደህና መጡ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦ ወዳቹ ፈቅዳቹ ቻናሌን ስለጎበኛቹ አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሁሉ ገብ ስራ ያገኛል የተላያዩ የምግብ አይነቶችና ጁስች ጣፋጮች አጫጭር መዝናኛዎች ያገኛሉ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🍎🍇🧀🌷🌷💐💐🌺🌺
Subscribers
5.23K
Subscriptions
Recent Activity
|
ዝናሽ ቱዩብ z*
https://www.youtube.com/live/gAtgVRlP...
|
||
|
ዝናሽ ቱዩብ z*
https://www.youtube.com/live/yF9cpi6o...
|
||
|
ዝናሽ ቱዩብ z*
https://www.youtube.com/live/wFVCb7EX...
|
||
|
ዝናሽ ቱዩብ z*
https://youtu.be/vGx311bLh8Q?si=5a_Nt...
|
||
Friends
Channel Comments
|
FikireTube12
(5 years ago)
ቪዲዮሽን በማየት ቤተስብ ሆኛለው አንቺም በማየት ቤተስብ ሁኚ ሳናይ ካረግን ያነሱብናል
|
|
ffffgggs6175
(5 years ago)
የኔውድ በርች ማሬ
|
|
Fikiryemereyamliji2007
(5 years ago)
ጎበዝ በርች እማ
|
|
hawaBaBotube
(3 years ago)
ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን
|
|
burte5621
(5 years ago)
Barechi airf new
|
|
አማማኢትዮጵያ
(5 years ago)
በጣም ያምራል እስቲ እሞክረዋለሁ
|
|
berekamidea5393
(5 years ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን ።ዋው በጣም የሚያምር በጣም ጥርት ያለ መቶ በርሰንት ላይክ በርችልን
|
|
ሽናሽቱዩብ
(5 years ago)
ምርጥ ነው በርቺልን
|
|
rutaalove1700
(5 years ago)
Muyashn sle akafelshn enamesegnalen
|
|
ሚናታዩ
(5 years ago)
ምርጥ ነው ዘንዬ ጎበዝ
|
|
ሉቤyoutube
(3 years ago)
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ይኬክ እስራት ነው ያስተመርሽን ስላከፈልሽን እናመስግናለን ስታስተጂ ራሱ በጣም ደስ ይላል በርቺ በሌላ ስራ እንጠብቅ ብለን በርቺልኝ ጎበዝ ቀጥይይይበት
|
|
madina0955
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር መጣሺ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራር ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁኝ እህቴ እጂሺ ይባርክ ሃገራችነንም ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
|
|
የትምወርቅ
(5 years ago)
በጣም ምርጥ ነው ነንዬ ውድ በርችልን
|
|
Tube-oq1iy
(5 years ago)
ዝንየ በርችልን ውደ
|
|
yeselammedia8720
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመስግናለን ዋው እንግዲ ኬክ ስሩ ስንባል ዝናሽ ቤት መሄድ ነውእናመስግናለን ምርጥ አስራር
|
|
hayuti_819
(3 years ago)
እኳን በሰላም መጣሽ ዋው ልዩ የሆነ ቦስቡሳ ነው ወደ አሪፊ አቀራረብ ነው የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው እሞክረዋለሁ ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ
|
|
ሁለገብ12
(3 years ago)
ዝናሽየ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው የሰራሺው ኬክ እኛም እንሰራለን እንድንችል አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ዝናሽዬ ተላይ ያበጀሽለት ቅርፅ አው በእውነት በጣም ነው እሚያምረው ሰላም ሰላም የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን በርቺልኝ በሌላ እስክትመጪ በጉጉት እንጥብቃለን
|
|
fekr21tube82
(3 years ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት አለም እንኳን በሰላም መጣሽ ዋአው ቀላል አልጠቀማችሁንም እኮ የኛ አንበሶች ጎበዝ ለራስሽ ብትከፍች ምግብ ቤት ያዋጣሽል
|
|
Hawiiofficial
(3 years ago)
Nagayaa waqqayoo mana kanaf hatahuu Baredduu koo baga nagayaa dhuftee Wwwwwww kekii bayyee bareddaa tahee hojetee Zinuye koo harkaa fayya argadhuu oggetii koo
|
|
KiyaየኔTube
(3 years ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኔ መልካም እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ኬክ ነው የኔ ባለሞያ እውነት ነው የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅሽ የኔ ውድ ጥሩ አሰራር ነው እጀግ ጠቃሚ መረጃ ነው በርቺ ደስ ሲል wawww ነው ከምር
|
Add comment





























































