Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
አቢወት
Description
ሠላም የቻናላች ተከታታዩቻች ለዝህ ቻናል አድስ የሆናችሁ ላይክ ሠብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሎ ሁለዮም የምንለቃቸዉ ፈዶወች እዴደርሳችሁ ላይኩን ይጫኑ አዝናኘ የሆነ እድሁም ቀልድ አስቂየሆነ ፈዶወች ይለቀቀል ዘናእደምትሎ ተስፈ አለንእድሁም መፈሳዉ መዝሞር እንለቃለን ሁላችሁም ተቀላቀሎ መልካም
Subscribers
276
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
mareah8016
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያምራል የኒ ቆንጅ እጅሽ ይባርክ
|
|
msayetube
(4 years ago)
ሠላም ሠላም ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ያድለን በየ እስር ቤቱ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸው ዋው የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
|
|
tube4784
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንደምን አሉ ፍቅር ሰላም ተመኘሁላችሁ ሀሀራችንን ሰላም ያድርግልን
|
|
halimatube99
(4 years ago)
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምረል
|
|
hayattube5122
(4 years ago (edited))
ሰላም ለዝህቤት ቤት በሙሉ በጣም የሚያምርነው አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን
|
|
yedyviolin
(4 years ago)
Really good thank you for sharing. Demrashalehu anchim bateseb adrgign
|
|
imanamina552
(4 years ago)
ሰላም ጎበዝ ደስ የሚል እጀራ ነው ያቀረብሽልን
|
|
z.kitchen7030
(4 years ago)
ሰላም ፍቅር ጤና ብልጽግና አንድነት ለዚህ ቤት ይሁን እንዴት ናቾሁ ውድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን በሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ነው ድምጽ እንሁናቼው አላህ ፈረጃውን አቅርቦ አላህ ለሀገራቸው ያብቃቼው በሀገርም በስደትም ስቃያችን በዛ በቃ ይበለን ማሻኣላ እጅሽ ይባረክ ዋው እናመሰግናለን
|
|
hayemiethiotube3564
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ ሂሩት ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
|
|
hiruttube8274
(4 years ago)
እንኳን በሠላም መጣሽ ዉዴ
|
|
hayatmohamed7020
(4 years ago)
ሰላም ሰላም እዚህ ቤት ማሻ አላህ ያወቁትን ማሳወቅ አላህ ይወደዋል በርቺልን
|
|
ኒናስ.ኑኑሻ
(4 years ago)
የኔውድበርችልኝ ጥሩናገርናው
|
|
ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
(4 years ago)
ሰላምእህት
|
|
Abeross4574
(4 years ago)
ሠላምሠላም ዉዳ እህቴ ሠላምሽይብዛ በርችልን አላህያበርታሽ
|
|
ሰሚራስልጤዩቱብ
(4 years ago)
ሰለም ሰለም ቢየለዉ መሸአለህ
|
|
waridayoutube5184
(4 years ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሆሉን አሟልቺለሆ ዊዉዉዉዉዉዉዉ ብያለሆ
|
|
linamechal4478
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ውዴ በጣም ጎበዝ
|
|
መአዚቲዩብ-የ2ሠ
(4 years ago)
እሠይ የኔ ጎበዝ
|
|
ኡምኑረላህቁጥርአንድ
(4 years ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም እህቴ ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ በቃችሁ በለን በውጪም በሀገር ውስጥም
|
|
jabeltube.
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ለዚ ቤት እህታቺን ሰላምሺ ይብዛ ማሻ አላህ የኔ ማለሞያ በዚሁ ቀጥይበት ደስ ይላል ወድ እህት ወድሞቼ ሰላማቹህ ይብዛ
|
Add comment






























