Netsi’s Kitchen
Netsi’s Kitchen's Channel
 
 
How To Make Oven Tibbs #ethiopian #food
266
#thiopian#Christmas#celebration#in #my 🏠
200
 
Netsi’s Kitchen
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Netsi’s Kitchen
Description
Netsi’s kitchen is where I will be showcasing different traditional foods, mainly from Ethiopia but also in addition to other types of dishes and life lessons
Subscribers
5.59K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
netsiskitchen7169 (2 months ago)
በመላው አለም ያላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ወደ ቻናሌእንኳን በሰላም መጣችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እያረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሠግናለሁ
haregtsega8800 (2 months ago)
ወደ ስራው ቶሎ ብትገቡ ጥሩ ነው ጊዜ ለሌለን ሰዎች:
zedhabeshafood2518 (2 months ago)
አሪፍ ነው ደግሞ ከተገኘ ጤናዳምና ሚጥሚጣ ተደርጎበት እጅ ያስቆረጥማል
habeshagebeta6414 (2 months ago)
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ወጪ ቆጣቢ ምንም ማቆያ ያልገባበት ጤናማ በቤት ውስጥ በንፅህና የሚሰራ የእርጎ አዘገጃጀት ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ውፍረቱ የተባረከ ይሁን
FHM000 (2 months ago)
ምርት የእርጎ አሰራር ነው እናመሰግናለን እህቴ
MakibameMedia-m1612h (2 months ago)
እንኳን ሰላም መጣሸ ነፂ ዋው ምርጥ የእርጓ አሰራር ነዉ ሰለምታካፊልል ነገር እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ
creator-Ethiopia (2 months ago)
ሰላም እንኮን ደና መጣሸ በጣም ምርጥ እርጎ ወተቱ አዊ እርካሸ ነዉ ምርጥ ነዉ የሆነልሸ እኒመሰግናለን
Rediet-b1o (2 months ago)
አሪፊ አሪጓ ኖዬምትሰር በሪችሰስክራይብ አርጋሎ
romanethiopia-k4q (2 months ago)
ነፁዬ የኔ ባለሞያ የሚገርም እርጎ ነው የሰራሺልን ሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ነፂዬ
AmsaleWorkneh (1 month ago)
እናመስግናለን::
Rediet-b1o (2 months ago)
ሰለም እንዴትኖ በሪች በጠምጡሩ አሰረሪኖ ቤታሰብ አሪጋሎ
kiddycakee (2 months ago)
Selame lanechi yehune Netsiye Enkuwane dehena metashe wow betame yemiyasegomeje Erego aserare selakafeleshen Enamesegenalen
Mulu-m8i (1 month ago)
አይይይ መቆንጠሩ ሳይሆን አሰራሩን ወደገደለው
AmsaleWorkneh (2 months ago)
ነፂ:ባለሙያ:እጅሽ:ይባረክ:
mesimaed3403 (2 months ago (edited))
ሰላም ነፂዬ እንዴት ነሽልኘ የሃገሬን እርጎ አስታወሽኘ የምር ምራቄን አስዋጥሽኘ በዚ ላይ ጤናዳም ጣል ብታደርጊበት ልዩ ልዩ እርጎ ነው እንደዚ እንደሚሰራ አላውቅም እናመሰግናለን የኔ ውድ እሞክረውና ነግርሻለሁ
menbiasalfa.a (2 months ago)
ሰላምሽ ይብዛ ነፂዬ እናቴ
Alem-SPort (1 month ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል ዋው ወተት እንደዚህ እርጎ ይሆናል እንዴ እኔ እኮ በኢትዮጵያ እስታይል ነበር የሚመስለኝ ኢትዮጵያ ለሶስት ቀን ለአራት ቀን ይቀመጣል ከዛ እርጎ ይሆናል እንደዛ ይመስለኛል እና በጣም ባለሙያ እህታችን እሺ ካንቺ ጋማ ጠጋ ማለት አለብኝ ምክንያቱም እኔ ሙያ ስለሌለኝ ትዳርን በጣም ነው የምፈራው ትዳር ከተያዘ ደግሞ ሙያ ሞያ ያስፈልጋል
yegeterlig_132 (2 months ago)
እኳን ሠላም መጣሽ ነፅዬ የኔ ባለሙያ ዋውውው ምርጥ የእርጎ አሠራርነው ያሣየሽን ወጭ ከመግዛት እቤት ውሥጥ ትንሽ ቢሆን እራሡ በጥራት ከተሠራ በቂነው እጆሽ ይባረክይሄ ኮመት የፃፍነው ከኤደን ጋር ነውአልተኛም ብላኝ ፈጣለች
almazabera6396 (1 month ago)
እምትሠሪውን ተሎ አሣይን
romanethiopia (2 months ago)
ሰላም ነፂዬ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው እርጎ በጣም ነው የምወደው ወተት በድስት ጥደሺ አፈላሺው ርጎ የምትሰሪበት እቃ ለይ አደረግሺ ሁለት ማንኪያ ሮብ ወይም እርጎ ጨምረሺ አቀላቀልሺው ለስንት ቀን አስቀመጥሺው በኮሜንት ንጉሪኝ ነፂዬ መስራት ፈልጌ ነው ዋው ሲያምር ከላይ ሚጥሚጣ ነስነስ ብታደርጊበትእናመሰግናለን ሁሌም የምትሰሪልን ምግብ ልዩ ነው እጅሺን ይባርከው#ሼር