SENDUQ ሰንዱቅ
SENDUQ ሰንዱቅ 's Channel
 
 
YouTube እንዴት እንጀምር
5
የYouTube Monetization መመሪያ
4
3 የYouTube ዋና ዋና ሚስጥር
3
የYouTube አሰራር ሚስጥር
3
የYouTube የክፍያ ሁኔታ
2
 
SENDUQ ሰንዱቅ
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
SENDUQ ሰንዱቅ
Description
እንኳን ወደ "ሰንዱቅ" (Senduq) የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ!

ሰንዱቅ — በውስጡ ለዩቲዩብ ጉዞዎ የሚሆኑ ውድ እውቀቶችን፣ ሚስጥሮችን እና መመሪያዎችን የያዘ የዲጂታል ሀብት ሳጥንዎ ነው!

በቻናላችን ላይ፡-

ዩቲዩብን ከዜሮ እንዴት መጀመር እንደሚቻል (ደረጃ በደረጃ)፣

ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ይዘት (Content) አዘገጃጀት፣

ታማኝ እና ጠንካራ ተከታዮችን (Subscribers) የማፍሪያ ስልቶች፣

የቻናል እድገት እና የገቢ ማስገኛ መንገዶችን በግልጽ እና በአጭሩ እናብራራለን።

በተጨማሪም (self development,self awareness, self esteem and self confidence) እንዴት እንደምናዳብር እና በህይት ውጣ ውረድ ስለሚያጋጥሙን ፈተናዎችን ከህይወት ልምድ በጋራ እንማማራለን።

ዩቲዩብን ለመጀመር እያሰቡ ነው? ወይስ የጀመሩት ቻናል እንዲያድግ ይፈልጋሉ? "ሰንዱቅ"ን በመክፈት የእውቀት ሀብትዎን ይውሰዱ። አሁኑኑ Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!

ስኬትዎ እዚህ ይጀምራል! 🎁✅


Subscribers
131
Subscriptions
Recent Activity  
SENDUQ ሰንዱቅ ሰዎች ለአምስት ነገሮች ገንዘብ ይከፍላሉ። 1, ጊዜን ለመቆጠብ (Time) የሌሎችን ጊዜ በመግዛ ማለትም ሰራተኞችን በመቅጠር! ጊዜህን በአግባቡ በመጠቀም ህይወትህን በፍጥነት ወደ ተሻለ ደረጃ ቀይራት። 2, ገንዘብ ለመስራት (Making Money) ማንኛውም አይነት ስራ ሚፈጠረው ገቢን ለማሳደግ ነው! ስለዚህ ገቢህን አሳድገህ የፋይናንስ ነፃነትህን አረጋግጠህ የምታልመውን የወደፊት ህይወት በእጅህ ጨብጥ። 3, ስጋትን ለመቀነስ (Reducing Risks) ለዚህ ነው የደህንነት መድኖች (insurance) የሚቋቋሙት አላስፈላጊ ስጋቶችን በማስወገድ የነገውን ስኬትህን ከወዲሁ ዋስትና ስጠው። 4, ለምቾት ወይ ነገሮች ለማቅለል (Convenience) ህይወትህን ቀለል እና ምቹ የሚያደርጉ ውሳኔዎችን በመውሰድ በሰላም ኑር። 5, ለክብርና ለዝና (Status) ለቅንጦት እቃዎች ያወጣሉ ችሎታህን እና እሴትህን በማሳደግ በሰዎች ዘንድ የሚገባህን ከፍተኛ ቦታ ያዝ። (3 months ago)
 
 
SENDUQ ሰንዱቅ * የስደት ህይወት ብዙ ፈተናና መራራ ልምዶችን ቢያሳልፈንም፡ ጠንክረን ሰርተን ለራሳችንና ለቤተሰባችን የተሻለ ነገር ለመፍጠር የምንታገልበት ትልቅ የህይወት ትምህርት ቤት ነው:: * በስደት አለም የምናሳልፋቸው አስቸጋሪ ጊዜያት የውስጥ ጥንካሬያችንን የሚያወጡት ሲሆን፡ ትግላችን ሁሉ ነገ ለምናየው ብሩህ ተስፋና ስኬት መሰረት ይሆናል:: * የትም ብንኖርና ምንም ያህል ውጣ ውረድ ቢገጥመንም፡ እርስ በርሳችን በመደጋገፍና አላማችንን ሳይናጋ በመስራት ለተሻለ ደረጃ መድረስ እንችላለን:: (3 months ago)
 
 
SENDUQ ሰንዱቅ በየቀኑ ስሜታችንን እንደየ አየሩ ንብረት ከፍ ወይም ዝቅ ሊያደርጉት የሚችሉ ጉዳዮች ሊያጋጥሙን ይችላሉ ግን ዋናውና ትልቁ ነገር ለቆምንበት አላማ መክፈል ያለብንን ዋጋ መክፈል መቻል ነው ስለዚህ ዛሬ እያታገሉን ያሉ ችግሮች ወይም ውጣ ውረዶች ከኛ ጋር ዘላቂ አደሉም እና በያዘክው አላማና ጥንካሬ ነገህን እያየክ Keep going Forward!!😘 (3 months ago)
 
 
SENDUQ ሰንዱቅ ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች አዲስ በህይወቴ የተማርኩት ነገር ቢኖር ለረጅም ግዜ እጀምራለሁኝ ብዬ የማስበውን የYouTube ስራ የመጀመሪያ ቪድዮ ከመልቀቄ በፊት ሐሳቡ ውስጤ ከሶሰት አመት በላይ ተመላልሶብኛል ግን ሁሉም ነገር እስክንጀምር ድረስ ነው ሀሳቡ ካለን ፍላጎቱ ካለን ያሰብነው ነገር ዛሬ እንንጀምር ምክንያቱ ልምዱን እየሰራለን ነው ምናመጣው ስለዚህ አሁን ባለን ነገር ባለንበት ሁኔ እንጀምር ከዛን ሌላው ሁሉ እየተከተለን መልካም ጊዜ ይሁንላቹ😘። (3 months ago)
 
 
Friends
Channel Comments
GGMU1i (3 months ago)
እንደ ዝምታ መካሪ እንደ ስደት አስተማሪ የለም
አሚና-ፐ1ዠ (3 months ago)
ዋለይኩም መሰላም ወራህመቱላህ ማሻ አላህ በርታ ወንድም
Khedi-r4x (3 months ago)
ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥልበት እኛመሰግናለን
GGMU0289 (3 months ago)
ወደ ሀገር ልገባ ፈልጌ ነበር እና ልጅ ይዤ ለመግባት ልመዘገብ ነው ብዙ ይቆያል እዴ?
ሰንዱቅ (2 months ago)
️በቻናሌ የማቀርባቸው ይዘቶች