Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Tseghe Girmay
Description
Mi chiamo Tseghe Girmay, vivo in Italia ma sono nata in Etiopia. Ho aperto questo canale per offrirti idee di ricette tradizionali italiane e suggerimenti per fare cose utili a casa e nel tuo orto e giardino.
My name is Tseghe Girmay, I live in Italy but I was born in Ethiopia. I have opened this channel to give you some ideas to prepare traditional Italian recipes and tips for making useful things at home and in your garden.
ፀጌ ግርማይ እባላለሁ የምኖረው ጣሊያን ነው ኢትዮጵያዊት ነኝ ። ይህንን ቻናል የከፈትኩት የጣሊያን ባህላዊ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን እና ጠቃሚ ምክሮችን በቤትዎ እና በአትክልትዎ ውስጥ ለመስራት አንዳንድ ሀሳቦችን ለመስጠት ነው ። እንዲሁም በቀላል ዜደና ከኬሚካል ነጻ የሆኑ የውበት መጠበቂያ ቅባቶች ፣ ክረሞች ፣ ሳሙናዎች ፣ ከጽዋቶችና አትክልቶች ፣በመስራት ፣የማቀውን ፣ ባለኝ አቅም በማስተማርና ፣እንዲሁም ከናንተ በመማር ፣ለማስተላለፍ ነው የከፈትኩት ።ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ ለምታደርጉልኝ ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ::
በህክምና ዙሪያ ብሰራም በዚህ ቻናል ላይ የተካተቱ ዝርዝር መረጃዎች በሙሉ በታዋቂ የሕክምና ባለሞያዎች የተረጋገጡ ሳይሆን በእኔ ከልምድና ከሙከራ ( በይበልጥ ሳሙናዎቹ በራሴ ፊትና ገላ በመሞከር ) ባገኘሁት መሰረት እንደሆነ ማሳወቅ እፈልጋለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ

Subscribers
73K
Subscriptions
Recent Activity
|
Tseghe Girmay
@MeronSemere
|
||
|
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
|
||
|
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
|
||
|
Tseghe Girmay
@MeronSemere
|
||
Friends
Channel Comments
|
tseghegirmay1
(4 years ago)
እባካችሁ ቪዲዮ ስታዩት ሙሉውን እዩልኝ እባካችሁ አመሰግናለሁ
|
|
ketemageredo2133
(1 year ago (edited))
የኔ እናት ተባረክልኝ ፡ስልክሽን በዮቱብ ላይ ስትስቅ
|
|
nahom_abebe
(4 weeks ago)
ዋውውው
|
|
zewdneshtsegu3851
(3 years ago (edited))
በጣም ምርጥ ሳሙና ይገርማል እንደዚህ በቤት ውስጥ መስራት ከተቻለ ግልግል ነው
|
|
tegikiyya
(3 months ago)
|
|
mekdimedia6190
(4 years ago)
ወይኔ ፅግዬ ሳሙናም እቤት ይሰራል ቆይ በደብ መቸቸት ብዬ ልቀመጥ እና ልይ ሀገሬ ስገባ እድሰራ ተገስቶ አይገፋም በኢቶ ኑሮ
|
|
natanalemayehu3974
(2 years ago)
በጣም ይገርማል
|
|
MekdiTube
(4 years ago)
ፅግዬዬ የምወድሽ የኔ ጀግና ሁሌም የምታሳይን ነገር ይገርመኛል በጣም ነው የማደንቅሽ በርችልን
|
|
AynalemTayey
(5 months ago)
እጂሸ ይባረክ
|
|
asmereytiazimarino9274
(4 years ago)
ዋዋዋዋ ጽገየ ናትኪ መንፍዓት ንበይኑ ዓይነቱዩ ዘይትገብርዩን ዘይትሰርሕዩን የብልክን ክንደይ ትነፍዒ ገሪምክኒካባኺ ካባኺ ብዙሕየ ተማሂረ ዕድመን ጥዕናን ይሀብኪ ፈጣሪ ምዓረይ
|
|
Zedmohemmed
(5 months ago)
የኔ ውድ እናት ኢትዮጵያ ጀግናዋ ፊርጅ ላይ ነው ወጭላ ነው
|
|
nova_fame
(4 years ago)
መልካምና ቅን ሴት ነሽ ፅግሽየ መልካምነትሽ ከኛም አይለየን እናቴ
|
|
HayatiAbati
(1 year ago)
እምደንቅ ቺሎታ ️️️️️
|
|
fikirselamtube7064
(4 years ago)
በጣም እሚገርም ሙያነው ያስተማርሽን ማሚየ ክበሪልን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው
|
|
MeIassche
(5 months ago)
wow
|
|
አቢሲኒያAbyssinia
(4 years ago)
Tsegheye It is very nice making soap from scratch keep up the great job thank you for sharing
|
|
ethiocafetube
(4 years ago)
እጅግ የሚገርም ስራ ነው ወደ ሂሳብ ቢቀየር በያገለገለ
|
|
rbtsibethiopia
(4 years ago)
እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ የውነት ፅግዬ እናመሰግናለን ሙያሽ ስለአካፈለሽን የኔ ባለሙያ የሚገርም ቹሎታ አለሽ ፅግዬ ዋውዋው ነው
|
|
Sofiesokoru
(5 months ago)
Maash Allh
|
|
5-minute-projects
(4 years ago)
Good job. Thank you for sharing.
|
Add comment