Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት's Channel
 
 
 
 
 
 
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት
Description
Well come to the official YouTube channel of Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት

On this YouTube channel, you will find quality videos in Amharic and/or English language. Science and technology, personal development, and cultural aspects as well as other related issues will be addressed.

For any information, please contact;
Phone number: +251933515172
Telegram: https://t.me/alemutadese

Make sure that you subscribe my YouTube channel to get up to date videos.

Subscribe now!!!

Subscribers
528
Subscriptions
Recent Activity  
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት ንግግራችን ቢያምር፥ ለሰው ካልራራ ልባችን፣ እጃችን ቢሰጥም፥ ፍቅር ካልተሞላ ውስጣችን፣ እምነት ቢኖረንም፥ ምሕረት ካልታየብን፣ ለፍሬ የማንበቃ፥ ከንቱ አበባዎች ነን። (1 month ago)
 
 
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት ሰኔ 21 - ህንጸተ ቤተክርስቲያን ቅድስት ቤተክርስቲያንን አብ መሰረታት፤ ወልድ አነጻት፣ መንፈስ ቅዱስ ፈጸማት። ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ! መልዕልተ ፍጡራን መትዕተ ፈጣሪ የሆነች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለየን። መልካም ዕለተ ሰንበት🙏 (4 months ago)
 
 
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት የቃል ባለጸጋ፣ የስነ ጽሁፍ ምሥጢራት አመስጣሪ፣ ባለ ቅኔ ህዝብ ነው፣ የጥበብ አዋጅ ነጋሪ። ድንጋይ ተናግሮ ሲታይ፣ ግንብ ሲሰብክ በዘመን፣ የኪነ ህንጻ ተራቃቂው፣ እርሱ ነው በፍቅሩ የገዛ ዓለምን። እንደ ጣና ሰፊ ልቡ፣ እንደ ሰሜን ተራራ ጽናቱ፣ በታሪክ የተጻፈ ስሙ፣ በክብር የቆመ ማንነቱ። መከራው ቢበዛበትም፣ እንባው ዛሬ ቢወርድም፣ አይሰበርም ወገኔ፣ ያልፈዋል መንጋቱ አይቀርም። ታሪክ ይሆናል! (5 months ago)
 
 
Alex Daregot አሌክስ ዳረጎት ሰሞነ ዕርገት "እግዚአብሔር በእልልታ፥ ጌታችንም በመለከት ድምፅ ዐረገ።" (መዝ 46፥5) ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ረድኤት በረከቷ አይለየን። መልካም ዕለተ ሰንበት ለሁላችን። አሜን/፫/🙏 (5 months ago)
 
 
Friends
Channel Comments
ዋዉ ጎበዝ ጠክር
towfiqchannal1782-h1u (6 months ago)
አይሌክስ በርታልኝ
EsayasMulugeta-s6z3j (6 months ago)
ምርጥ ግጥም
እናመሰግናለን በርታ
መቅድtube (9 months ago)
Bertaa
mekdelawitde (11 months ago)
kelemtube (6 months ago)
EtagTubeእታግቱዩብ (10 months ago)
ሰላም ሰላም በርታ ወድም
Amina-hv1qcq (11 months ago)
በርታ ወድሜ
በርታ ወንዲ ተደምርሀል
TeklitZerabruk-e7b5f (9 months ago)
በርታ ቴዲ ነኝ
ZedZeyneb (6 months ago (edited))
ዋውውው አልክሰየ ጥሩ ሐሳብነዉ በርታ
Amora.show-38 (6 months ago)
ስብ ላይክክክክ መልስ
በርታታታታ
Amen-Tube21 (1 year ago)
በርታልኝ ወድሜ
HaimanotAsrat-z5x (1 year ago)
Konjo new berta
ረህመነሲሬ (6 months ago)
ሰለም ሰለም ማሊሲ
ngsety (11 months ago)
ዋዉ ያምራል በርታልን አድሶች ግን አላችሁ
ሩትYouTube (8 months ago)
በረታልኝ ወድሜ
zinettube2 (1 year ago)