Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ዜድ የራያዋ👑💚
Description
እየሰሙ መቻል ለመኖር ይመቻል✌
Subscribers
2.1K
Subscriptions
Recent Activity
|
ዜድ የራያዋ👑💚
እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች❤💖💕🌿🌷🙏💒🙏🌾🌿🌷
የስሙ ትርጉም
ሚካኤል ማለት፦ «እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው?» ማለት ነው።
የቅዱስ ሚካኤል ተልዕኮ
የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማገልገል።
ከክፉ ኃይሎች ጋር መዋጋት።
ለምእመናን ምልጃ ማድረግ።
የእግዚአብሔርን ክብርና ሥልጣን መግለጥ።
ቅዱስ ሚካኤል በእምነት ጸንቶ መቆምን፣ ክፉን መቃወምን፣ በትሕትና እግዚአብሔርን ማገልገልን ያስተምረናል
ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት፣ በቅዱስ ምልጃህ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን፤ በእምነት አጽንተህ ወደ መድኃኒታችን ወደ ጌታችን አቅርበን። አሜን።
እግዚአብሔር በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ይጠብቀን! 🌹🕯️🌸🤲🌸🌹🕯️🤲🕯️🤲🌹❤️
#ቅዱስ_ሚካኤል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #ethiopia #ኦርቶዶክስ_ለዘላለም_ትኑር🙏🙏🙏😍💚💛❤🌍💒💒🌸🌹🕯️💒💒🤲🕯️🌸🌹💒💒💒🙏💚💛❤🌍💒🌸🌹🕯️🤲💒🕯️🌹💒🪷🕯️🤲🌸💒🙏
|
||
|
ዜድ የራያዋ👑💚
ኅዳር ፮ ቁስቋም ማርያም
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
በዚህች ዕለት ክብርት እመቤታችን ከተወደደ ልጇ ጋር ከስደት በሚመለሱበት ጊዜ ደብረ ቁስቋም (ግብፅ)ገብተው ካገኛቸው ድካም ዐረፉ
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን
ምልጃዋ አይለየን👏💝🌺💝👏👏🌺👏👏💝🙏💙💞🌺💚👏🙏
|
||
|
ዜድ የራያዋ👑💚
ሰላም ለዝከረ ስምከ ፃድቅ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በእንጨት አይደለ የብርሃን ፀደል እጅግ የምያብራ ብአምደ ብርሃን የተቀረፀ ለስም አጠራርህ ሰላም እንላለን 🕯️🪷🤲🕯️🪷🤲🌸🕯️🌸🕯️🪷🌹🌻🤲
|
||
|
ዜድ የራያዋ👑💚
ልደታ ለማርያም ከለመንኩሽ ይልቅ ያደረግሽልኝ በቂዬ ነው እናቴ ዛሬም ደካማዋ ልጅሽን አትለያት እማምላክ ሁሌም አኔቺን ትሻለች ነብሴ
🌹🌻🌸🪷🕯️🤲🌸🕯️🌸🌹🪷🤲🕯️🌸🤲🌹🪷🕯️🤲🌹🪷
|
||
Friends
Channel Comments
|
Saviola12
(7 months ago)
|
|
asefawembaye
(5 months ago)
አይዞ
|
|
ሰልፍነሽ
(5 months ago)
በ
|
|
Rahma-s6q5s
(5 months ago)
|
|
LemlemgurmuLemigurmu
(4 months ago)
|
|
ራህዋኢንተርቴመንት-ቨ5ደ
(6 months ago)
|
|
ንቧዮቱብ
(4 months ago)
በጣም
|
|
Minilk-cr7
(7 months ago)
Yes
|
|
RisalaTube-p4f
(5 months ago)
|
|
Sami-re4yp
(5 months ago)
|
|
BezaaBezaa-b1o
(5 months ago)
Berch
|
|
wikidochannel1262
(7 months ago)
Nice music calm
|
|
EtgegnGetaw
(7 months ago)
|
|
ፅጌሬዳYou
(4 months ago)
|
|
Yesribaabdilbar-g6m
(5 months ago)
|
|
zebibTube-x7d
(7 months ago)
Gobzi mari
|
|
Mule12.
(7 months ago)
|
|
ZedMana-c3h
(5 months ago)
|
|
yeneneshAbeb
(6 months ago)
የማያልፋ የለም አይዛኝ
|
|
WarkeMedia
(5 months ago)
Berch wude
|
Add comment

