Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
mesi youtube
Description
Wel come to Mesi Youtube channel, with this channel we bring you entetaining and instructive video as well as tradtions and cultures that are being forgotten in ethiopia.
We also bring you Funny programs, free discussions ,cooking lessons and comedy videos.
እንኳን ወደ መሲ ዩቱዩብ ቻናል በሰላም መጡ፡፡
በዚህ ቻናል አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን እንዲሁም በአገራችን በኢትዮጵያ እየተረሱ ያሉ ቱባ ባህሎችን፣ነጻ ውይይቶችን፣አስቂኝ ፕሮግራሞችን እና የምግብ ዝግጅት ትምርቶችንና አስቂኝ ቪዲዮችን ወደናተ እናደርሳለን።
እነዝህን እና ሌሎችንም አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ለማግኘት ቻናላችን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የደዎል ምልክቷንም መጫነዎን እዳይረሱ።
ሥለጎበኙን እጅግ በጣም እናመሰኛለን ይህ ቻናል ከሀይማኖትና ከፖለቲካ ነፃ ነው፡፡
We also bring you Funny programs, free discussions ,cooking lessons and comedy videos.
እንኳን ወደ መሲ ዩቱዩብ ቻናል በሰላም መጡ፡፡
በዚህ ቻናል አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን እንዲሁም በአገራችን በኢትዮጵያ እየተረሱ ያሉ ቱባ ባህሎችን፣ነጻ ውይይቶችን፣አስቂኝ ፕሮግራሞችን እና የምግብ ዝግጅት ትምርቶችንና አስቂኝ ቪዲዮችን ወደናተ እናደርሳለን።
እነዝህን እና ሌሎችንም አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ለማግኘት ቻናላችን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የደዎል ምልክቷንም መጫነዎን እዳይረሱ።
ሥለጎበኙን እጅግ በጣም እናመሰኛለን ይህ ቻናል ከሀይማኖትና ከፖለቲካ ነፃ ነው፡፡
Subscribers
21.1K
Subscriptions
Recent Activity
|
mesi youtube
https://youtube.com/shorts/Qr8j_fZt7m...
|
||
|
mesi youtube
https://www.youtube.com/live/diRLa3jl...
|
||
|
mesi youtube
|
||
|
mesi youtube
https://youtu.be/hRPLqX7NDF4?si=C3wbs...
|
||
Friends
Channel Comments
|
2y2yGgwyw
(1 year ago)
ልጆትን ቆጥጠውቢዛድጓት ይህ ሁሉ አይመጣም ማዘር ፍቅር ጀግና
|
|
Hawwa-e6j
(1 year ago)
ወላሂ አብርሽ ጥፋት የለበትም እሱን ለመጣል ሲጥሩ አልሳካላቸው አለ ስለዚክ ተቃጠሉ
|
|
ወሎደሴስኞገበያይቶብ
(1 year ago)
እባክሽ ሜሪንና ዳኒን ይጠይቁ አብሬሽ ምንም ጠፋት የለበትም
|
|
AbdulKadir-ph7gg
(1 year ago)
ተጠያቂ ዳኒ እና ሜሪ ናቸው
|
|
LyuLuy-v7p
(1 year ago)
ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ መስዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኔ ውድፍ በልልኝ የነዚህ ሰዎች ዘና ፈታ ነው የሚያደርጉኝ በጣም ነው የሚያሉኝ
|
|
tigistgelaw3497
(1 year ago)
በጣም ነው የሚያስዝነው አብርሽ ግን እግዚያብሔር የጅህን ይስጥህ ከፍቅር ጋር እንደድሮው ፍቅር ይኖረኛል ብለህ አትጠብቅ ሌላ ለምድሀል እሩታ ፍቅር ነው የምታስተምርህ
|
|
fantayebara8435
(1 year ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ቆንጆ ድራማ ነው መች ነው ድራማው እሚለቅው እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ይድርግልን
|
|
SurprisedCondorBird-xz5wy
(1 year ago)
ወይ ይሄ ልጅ ስንቴ ነው እያገባ ነው የሚፈታውወይ መታደል ወይ ሁለቱንም አግባና እኛም እንረፍ ድራማ ይሰሩብናል አቀርሽተሽ ወይኔ ገደልሻትእንደዛሬ ስቄ አላቅም በርቺልኝ
|
|
FadiSaleh-dg1ll
(1 year ago)
ሩታዬ አይዞሽ እንጃ በአ ሩታ ቦታ ኡናችሁ አስብ ካባድ ነው ማለት ማለያየት ያለነው ግን አስባቹታል ሳምንት ሳይ ሞላ ዎዴ ፍቅር እንዴ አዉን እንደአ ለአ አብረሽ ልቦና ይስጥ
|
|
zewdneshtadese
(1 year ago)
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን መሲየ ሩታ
|
|
LelyaAtovian
(1 year ago)
ፉፉ ሙስሊም ነዉ ሲጀመርም መልያየት አለባቸዉ ፍቅር ከእምነት ይጀመራል
|
|
EliseTubeሁለገብ
(1 year ago)
ሰላም እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳንም ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወዴ ቀርቸልኝ በሊላ ቢዲዮ እንገናኝ ወዴ
|
|
ስለናት-Tube
(1 year ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን ክክክክክክክክ ይሄ ድራማ ባይኖር በምን እንዝናና ነበር
|
|
eeee8580
(1 year ago)
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽ እንኳኝ ደህና መጣችሁ ስስስ የሚል ነው እነሱቆ ድራማ ነው የያሱት መቸ ነው የሚያቆመው በቸ ነው የሚሰራውን ብቻ ከባድ ኑውጠበርቱልኝከ
|
|
Desse_Family
(1 year ago)
ሰለም ሰለም ይሁን ለዝ ቤት እንኳን ደህና መጠሽልኔ በእዉነት በጠም ምርጥ ቆይታ ነዉ ፈጠር ይጠብቅሽ ከልብ እናመሰግናልን ዬኔ መልከም
|
|
saraazanawtube
(1 year ago)
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
|
zemzem-vn1hx
(1 year ago)
መሲዬ መስዬ አንቺ ልጅ ጠፋሽ በቃ ስፈምሽ ይጠፋያለሽ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም እኔ አለው
|
|
tesfayeadem182
(1 year ago)
ተጠያቂወች ዳኒና ሜሪ ናቸው
|
|
GetuGetu-o6m
(1 year ago)
ፍትህ ለሩታና ለፉአድ
|
|
TadeluTube27
(1 year ago)
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu uuuuffffff bayye nama gadidisa dhugaa waqayyo gooftaan Sagalee jireenyaa isiin yaa dhagesisu Ebbifama waqayyo Mana isaa kessati
|
Add comment

































