Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
zemzemጉራጌዋ
Description
ዉድያተከበረቹያሀገሬልጆችለቤቴአድስየሆናቹስብክረይብሼርልይክበማድረግአባረኝይህቻናልአለማዉሀገራችንለይአቅማደከሞችንጠወርነወ
Subscribers
15K
Subscriptions
Recent Activity
|
zemzemጉራጌዋ
ሸርንንጉድስሙወከዘሙወ
|
||
|
zemzemጉራጌዋ
ሸርኒዉድውችማርች
|
||
|
zemzemጉራጌዋ
ሼርርኑጉድስሙከዘሙወ
|
||
|
zemzemጉራጌዋ
ሸርዘሙጉዱስሙ
|
||
Friends
Channel Comments
|
MAEDOTguragawa
(2 years ago)
እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ እኔም ቀምሼዋለሁ ህመምሽ ይገባኛል እግዚአብሔር ያቅልልሽ
|
|
susuAhmad-t8s
(2 years ago)
እኔአንድነገር ልገርሽ ወቶ መቅረት የሚባለዉ የሞተስዉብቻነዉ እዴዚህ አይባልም
|
|
selamlesewhulutube1992
(2 years ago)
አጂር ታገኛላችሁ ለተጨነቀ ሰው የደረሳችሁ ሊላሂ ተዓላ ብላችሁ እናም የሚያስፈልጋትን ነገር አቀብሏት አላህ ከጭንቀት ያወጣችሗል
|
|
kedigugam-bb5ug
(2 years ago)
አልሞትሺ በሂወት አለሺ እኮ አልሀምዱሊላህ በይ
|
|
የማሜእህትየማሜእህት
(2 years ago)
እኛ ሀበሻ ስንባል አስቸጋሪ ነን የሳኡዲን ህግ አናከብርም ብዙ ሁነን መጥተን ስንገባ እንደት እንደመጣን እንረሳለን
|
|
KlJ-w5c
(2 years ago)
ታይ ግን የነሱን ነውር እያመራሽ የመጨረሻ አዘቅት እዳገቢ ፈራሁልሽ
|
|
أمةالله-و9س
(2 years ago)
ምንድነው የምታወሪው ሀላል አልተደረገም ትያለሽ ሲጀመር አሏህ ሀራም ያደረገውን ሀላል ማድረግ ይቻላልደ ? ሸቅላችሁ ሸቅላችሁ ችጋራችሁን አራግፋችሁ ሀገር ልትገቡ ስትሉ ስለ ሳኡዲ የሆነ ያልሆነውን መቀበጣጠር ትወዳላችሁ ያለ ኢቃማ የምንኖር ሰዎች አንድ ቀን መያዛችን የታወቀ ነው በሰላም አሏህ ለሀገራችን ያብቃን
|
|
eewwwe7307የጀጎልዋ
(2 years ago)
አላህ ይርዳሽ ግን ፔሬድ ምናምን ላልሽው ከነገርሻቸው ሞዴስ ያቀብሉሻል
|
|
amyrrhj4444
(2 years ago)
አይዞሽ በሰላም መግባትም ቀላል አይደለም
|
|
HewsAli
(2 years ago)
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለኀይሩነው አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
|
|
hayatseman9666
(2 years ago)
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይፈርጅሽ
|
|
tizuethiopia7894
(2 years ago (edited))
እንዴት እስር ቤት ላይቭ ገባሽ ብቻ ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
|
|
BinIslamChannel
(2 years ago)
አላህ ከጭንቅ ያዉጣሽ እህት
|
|
hyaitr8929
(2 years ago)
አብሽሪ እህት የሰወ ሀገር የሰውነው ምን አስር በትኖሪ ጨክኖ ካልሄዱት አንድቀን መያዝ አይቀርም እና ጠንካራ ሁኝ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ያረብ እኛንም መጨረሻቺን አሳምርልን በበቃኝነት ትኬት ቆርጨ የምሄድ አድርገኝ አደራህን አላህ
|
|
KubraMuhammad-e7b
(2 years ago)
ያችእስርቤት ነው እኛአለን በካባኔ ህግአዉይ ተብሎ የምንሰቃይ ስልክየለ ምንየለ አላሀምድሊላ በይው አላህን
|
|
ለይላዩቱብ-በ2ቨ
(2 years ago)
አይዝዙሽ ዉድ ያሀገር ልጅ ለሀገርሽ ያብቀሽ
|
|
kadotube9947
(2 years ago)
አታልቅሽ ምን የምጣመጭው ነገር የለም ከዱዋ በቀር አይዞሽ
|
|
gfg4073
(2 years ago)
በጣም ያሳዝናል የኔ እናት እግዚአብሔር በስላም ያስገባሽ
|
|
alemzertube4322
(2 years ago)
እግዚአብሔር ይረዳሽ አይዞሽ በርቺ
|
|
aynadis.Tube.4
(2 years ago)
አይዞሽ ዘሙዬ የማያልፍ የለም ይኸም ቀን ያልፋል ፈጣሪ አምላክ ካጋር ይሁን
|
Add comment


































