Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
እመን እንጂ አትፍራ TouTube
Description
ሠዉመሆን በቂ ነዉ ለወገን ደራሽ ሠዉ ነዉ በጎ ሥራ ለመሥራት ተነሣሣሁ ግዜና ሠኣቴ ለናቶቼ ለባቶቼ ሙሉ በሙሉ ለወገኔ ለበረደዉ ላለብሥ የተጠማ ላጠጣ ለታመመ ልጠይቅ ነዉ አብራታቱኝ ሠብሥክራብ አርጉኝ
Subscribers
2.19K
Subscriptions
Recent Activity
|
እመን እንጂ አትፍራ TouTube
|
||
|
እመን እንጂ አትፍራ TouTube
🙏🙏🙏
|
||
|
እመን እንጂ አትፍራ TouTube
💛
|
||
|
እመን እንጂ አትፍራ TouTube
❤🇪🇹🇪🇹
|
||
Friends
Channel Comments
|
zeburaseid4236
(4 years ago)
Mesha allah ene aychesh serichew neber betaaaam konjo new berchi gobez nesh be qetay lela konjo aserar yizesh endemitimici tesfa aregakew yane konjoooooooooooooo
|
|
selamselam5850
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እሕታችን እንዴት ነሽ ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክ ይሁንልሽ እሕታችን ሰላምና ፍቅር አንድነት ያድርግልን እግዚአብሔር ለሃገራችንም እንዳሁብ በውጭ አለም የምትኖሩ ወገኖቻችን ሰላማቹ ይብዛልን
|
|
Hana_tube
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት በጣም ልዩ አሰራር ነው የኔ መልካም በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እንሞክሮዋለን ስላሳየሽንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችንና ሕዝባችን ከክፍ ነገር ይጠብቅልን አሜን
|
|
umoZaharanTube
(4 years ago)
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላምሸ ይብዛ እህቴ
|
|
ሰላምሀበሻ
(4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ውዴ ምርጥ አሰላር ነው እጂሽ ይባርክ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችንን የኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
|
|
የራሳዋልጅ-ለ6ከ
(4 years ago)
በጣም ምርጥ ምግብ በርች ሙያ ከጎረቤት ም ከቤት ይባላል ሰላም እና ጤና ለህዝባችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን የታመሙትን ያሽርልን የተራቡትን ያጥግብልን ሰላም ላጡት ሰላም ልጅ ለሚፈልግ ልጅ ትዳር ለሚፈልግ ትዳር የተቸገሩት በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን አሜን
|
|
hanayoutube4214
(4 years ago)
ሰላም ላች ይሁን የምወድሽ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አርፍ ቆይታ ነበረን የኔ ባለሞያ በርች ኢትዮጵያ አገራችን ሠላም ያርግልን በሳውድ አረብያ በስር ላይ ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ለአገራቸው ያብቃቸው
|
|
Rozaguraga
(4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ውዴ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በእስር ሚሰቃዩ ፈጣሪ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው እኛም ባለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላምሽ ብዝት እርፍርፍ ይበልልኝ አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባርክ ውዴ
|
|
enatethio3747
(4 years ago)
ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛልን እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሽልን እግዚአብሔር ይሐስገን አልን በቸርነቱ ዋውውውውውውውውውውውውብያለሁ በለሙያ ብርች ሌሎችም ስትሠሪ አሳይን በተረፈ በርች ጠንክሪልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
|
|
sarahabeshawittube8524
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት የኔ ባለሞያ ️️️
|
|
sintayehuyoutube
(4 years ago)
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ በአዲስ ሰራ እንጠብቅሻለን በጣም ጥራቱን የጠበቀ አሰራር ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን ሰላም ጢና ይስጠን አሚን
|
|
Zewdnesh2019
(4 years ago)
ሰላም ስላምሽይ ዛ እዴትነሽልኝ ስመኝ መኝ እኳን ሰላም መጣሽ እልት ኡልሜ በጣም ድ እህታለሜ ስመኝዬ የኔመልካም እህት እኳን ሰላም በጣም ደስ እሚልቆይታ ነቡር ስመኝዬ በር ቺልኝ የኔሙልካም እህት መልካም ቆታነቭህር እህት አለሜ
|
|
Mamamedia8587
(4 years ago)
ስላመእግዚአብሔር ይብዛልን ውድእህታችን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳንስላምመጣሽ በጣም ጎበዝ ባለሞያነሽ ቆንጆአድርገሽነው ያሳየሽን የኔመልካም እህት በርቺልኝ
|
|
yeshayeseati
(4 years ago)
ሰለም ሰለም ምውድሽ ምያከብርሽ ለይክ ሼር በርችልን ምርጥ አርገሽ ነው ዬሰረሽ እጅሽ ይበራክ ዬእኔ በለሙያ ፈጠር ይጠብቅሽ ፍቱን ያብረልሽ ከክፍ ይጠብቅሽ ጠለቶችሽ ያወገልሽ በነገር ሁሉ ፈታነነ ቃደም ያድርግልሽ በስደት አለም ያልንህ ሴት እይቴ ውንደሞችቼ ፈጠር ላአገረቹው ያብቃልን ዬዘውት ፀሎት ነው
|
|
fanatube196
(4 years ago)
እግብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ መልካም ዋውውውውውውውው በጣም የሚምር ብሉኝ በሉኝ የሚል የምግብ አይነት ነው ይዘሽልን የመጤሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ለኛም ሞያሽን ወድሽ እና ፈቅደሽ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ።ሰላም ፍቅር አድነተ ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን
|
|
umoZaharanTube
(4 years ago)
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ብያለሁ
|
|
umomohamad
(4 years ago)
ጠጫልኝ ሻይጥሩነዉ ማሻአላህ ብያለሁኝ የሩዙም አሰራርበጣም ደስይላል ማሻአላህ አላሁአክበር ሲታይደስያለ ሲበሉት ይጥማል ዋዉ ብያለሁኝ
|
|
zynebtube3600
(4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ እመኒዬ እዴት ነሽ ማሚ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ተጠፍፍን በለሽበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማሻላህ አሪፍ ነው ስልክ ማስቀመጫ ግዢ እኔም ተቸግራለው እደፈለኩ አይቀሳቀስም መግዛቱስ ገዝቼ ነብር እሙ አዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ በቀን የምትሰሪው ቀረጪ አትጥፊ
|
|
ፈንታቲዮብ
(4 years ago)
ሠላሥ ሠሓም የኔውድ አንኳን ደህና መጣሽልኝ ማማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስብሎኛል የኔልዩ እህት አውነት የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ውዴ በሪችል በጣም እናመሠሠግናለን ሚያሽን ላገፈለሽን የኔልዪ አገራችንንን ሠላም ያድረግልን የኔልዪ በሪችልኝ የኔ ልዩ እህት ካንች ብዙ አንጠብዛለን የኔውድ ግበዝ ሂኝ
|
|
bettytube
(4 years ago)
Selam Selam Ehutachu Enamesegn betam Enko dehna metshlgn Selayehush Betam Des Blogn Betam Gobezi Berchugn Yeni Ehta Tru Sra Tru Muya New Ysayeshgn Wedefit Tru Serawoch Yzeshk Edemtmeta Tesfa Adergalehu Ethiopia hagerachu Selam Andnet Yamtalem Melkamu Hulu lanch Emegnlehu berchugn Hulem selam le Ethiopia hagerachu Emegnle
|
Add comment

































