Black Man ብላክ ማን
Black Man ብላክ ማን's Channel
 
 
የተፈጥሮ ወብ ስፋራ
50
የጥምቀት ባህል በገጠር
22
የወንጪ ሀይቅ ታሪካዊ ቦታ
16
ጥሩ የፍቅር ግጥም
12
ደሰ የሚል የባህል ዘፈን
11
hana mareyam
8
ደሰ የሚል ሰርግ
7
December 22, 2021
5
አሊ ቢራ
4
ባህላዊ ዉዝዋዜ
4
ሀና ማርያም ትከተለን
4
የንሰሀ መዝሙር
4
አቡነ ገብረ መፈስቅዱስ
3
 
takele
tttttt
uuuuuuu
tttt
ake
take
 
Black Man ብላክ ማን
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Black Man ብላክ ማን
Description

ትምርታዊ የሆኑ ነገሮችን በመልቀቅ ለወደፊት ለህብረተሰቡ ፋይዳ ያለው ነገር ማበርከት።
የበጎ አድራጎት ሰራዎች መስራት።https://streamyard.com/u5xcesxwkk
Subscribers
969
Subscriptions
Recent Activity  
Black Man ብላክ ማን Black man (3 years ago)
 
 
Black Man ብላክ ማን Bisrat Bayisa (3 years ago)
 
 
Black Man ብላክ ማን Akicha deresa (3 years ago)
 
 
Black Man ብላክ ማን Black man (3 years ago)
 
 
Friends
Channel Comments
zemzem8468 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ለት ይሁን አኳን ደህን መጣህ ወድም ሰላም ለሀገረች ን ይሁን ደስ ይላል ማሻ አላህ ውድ የሀገረ ልጃች በላ ችሁ በት ሰላም ችሁ ይብ ዜ አሪፍ ቆይታ ነበር በረታ
koki550 (4 years ago)
#መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ነገር ያሰብንበት ቀን ነው ።የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ሰዎች ስትል እራስህን #አሻሽል ! መከራን እና የተወረወረ #ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማሳለፍ ብልህነት ነው ! ራሱን ያወቀ ሰው ሁል ጊዜ በኑሮው #ደስተኛ ነው ጠንካራ #moral የህይወት ተስፋ ነው ።ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋል ዛሬን ስለ ነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር #ተስኖሀል ማለት ነው ።
seadawollotubetube1387 (4 years ago)
ሠላም ሠላም ወድም እንኳን ደህና መጣህ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ውድም በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር
yewbdari2011 (4 years ago)
ሁሉም እዴል አለ በህይወት ያሰብከው የተመኘኸው እናም የለፈህበት ነገር አልሳካ ቢልህ እና ነገሮች የተበላሹ ቢመሥልህም ተስፋ ቆርጠህ ህይወቴ ተበላሸ ብለህ እንዳትቀመጥ ሁሉም ቢኦን የተሻለ መንገድ አለና ሁሌም ቢኦን ፈጣሪ እድል ይሰጠናል ለኛም ያመቻቸው ትልቅነገር አለና አዘጋጅቶልናል ፈጣራ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላማን እና ፍቅራን ይመልስልን አሜን️
pambkids (4 years ago)
ሰላምውድ የሀገሬ ልጅችሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያረግን መጥፎ ነገርን አስወግዶ መልካም የምንሰማ ያረገን እኛም ያሰብነዎ ተሳክቶ ለእምየ ሀገራችን ሰላም ያብቃን ደስ የሚል ቆይታ ነበር
rahimamamy537 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቹን ሰላም ለህዝቦቹ ይሁን ፍቅር መተዛዘንን መረዳዳትን መተሳሰብን ይስጠን
selam_Tube (4 years ago)
ሰላም ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም እንኳን ሰላም መጣህ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን እግዜአብሄር በቃችሁ ይበለን ፍቅሩን ያድለን አሜን ዋውውውውው ደሰ ሲል
kemilatube1842 (3 years ago)
ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ወዝ ነዉ አካባቢ ነዉ የሚገርም የተፈጥሮ ዉበት ያለዉ
balyuwollotueb (4 years ago)
ሠላም ሠላም ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልነ በሠላምለሀገራችን ያብቃን ቤተሠቦቻችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን በሠላም በፍቅር በደሥታ እምንኖር ያድርገን ሀዘንም ህመምም ይብቃን ሀገራችን የደሮዎ ይመለሥልን አሜንአሜን አሜን
takelederesa (2 years ago)
ዋዉ ቦታዉ በጣም ያምራል ሀግራችን ሰለም ያርግልን ሀገራችን ለምለም ናት
Barchitube (3 years ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የአገሬ ልጆች ባላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ለአገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን ዋናው ሰላም ነውና
amoutube (4 years ago)
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጆች ሁላቹም በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል አሜን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አንድንት ፍቅር መተሳሰብን ያድልልን አሜን እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በሌላ ቪድዬ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ
tibs247 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ወንድማችን ድስ የሚል ነገር ነው ያሳየን ያለከው በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል አገራችን
እድልሚድያ (4 years ago)
ሰላም ይብዛልህ ወንድም በጣም ያምራል ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክልን አሜን አሜን
Ethioአድስ24 (3 years ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን
ekram7173 (4 years ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች አደምን ሰነበታቹ ሰላም ፍቅር አድነቱን ይሰጠን በጣም ጡሩ ቆይታ ነው ቀጥሉበት በርቱ
rgebeytube (4 years ago)
እኳን ሰላም መጣህ ብላክ እግዚጠብሔር አምላክ ለሀገራቸን ሰላሙን ለህዝባቸን ፍቅራቸውን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን ለታሰሩት ፍትህን ያሰጥልን ለተራቡት ለተጠሙት ፈጣሪይ ይድረስላቸው የእግዚአብሔር ሰላም በያለንበት ለሁላቸን ይሁን
ሳሳሁዮቱብ (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን እንኳን ️️️️ በሰላም መጣህ ወንደሰማችን ውድ እና የተከበራቹ የምየ ሀገር ልጀች በያላቹበት የፈጣሪ ሰላም አይለያችሁ ️️️️ በጣም ያማር ቆይታ ነበር እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያደርግልን
roman_roman (4 years ago)
እግዚአብሔር እውነት ሀገርችን ስላም ያድርግልን አንድነት ይማልስን እውነት ለበርካት ያብቀን ዳች ላይ
AMELE-WORK (4 years ago)
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዬጲያውያን በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን