hana media
hana media's Channel
 
 
#ቀላል መሃለብያ አሰራር
266
ግጥም #ማራናታ
47
ፐራታ አሰራር
46
#ርብያን አሰራር Rbeyan Aserare
32
Shabab procedure// ሸባብ አሰራር
16
መንፈሳዊ ትምህርት
16
ደክሞኛል አግዙኝ/Ethiopia/2026
14
 
ነፃ
የደስታ
Tips
Loomi
Amen
Hane
 
hana media
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
hana media
Description
Welcome to Hana Media ChannelSupport me by subscribing, liking, sharing. Join the Universal Channel. Thanks for coming to my channel. እንኳን ወደ hana media ቻናል በደና መጡ። ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ። ሁለገብ ቻናል ነው። ሰለመጡ አመሰግናለሁ
Subscribers
5.39K
Subscriptions
Recent Activity  
Friends (1)
Channel Comments
amoutube (3 years ago)
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሸ ሀንዬ ዋውው የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ በርቺልን ሰላም ፈቅር አንድነት ለሀገራችን
WorkeHaile (1 year ago)
እጅሽይባረክ፡እህቴ አቺንእያየዉ፡ሰራዉኝ
ruhama2921 (3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሺልን እማ እህት ሀኒ የኔ ዶክተር ባለሙያ በርቾልን ሙያም አለሺ ለካ በርችልን
እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል አሰራሮ ነው
meseret5 (3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስግን ሃኒቲ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በጣም አሪፍ አስራር ነው ያሳይሽን በርች ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ያደለን
samri23 (3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሀኒዬ ዋውውው ነው ባለሞያ ነሽ በርቺ ውዴ
jamila4395 (3 years ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ የኔወዲ በርችልኝ
abelmessyentertainment (3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ትኑር
seble-u5q (3 years ago)
ሠላም ሠላም ሀኒዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነዉ በጣም እናመሰግናለን መልካም ሥር
fentaye9663 (3 years ago)
ሰላምሽ ይብዛልኛ ሀና እህቴ እድት ነሽልኛ የምወድሽ። ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኛል አገሪችን ሰላም ያግልን አችም በችልን
Tsehay27 (3 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ሃኒ እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል እውነት በርችልን
mekdestube7985 (3 years ago)
ሰላም ውድ ያግሬ ልጅች በያላቹሁብት ሰላማቹ ይብዛ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር ፍቅሩን ሰላምን በያለንበት ያብዛልን አሪፍ ዋውው ምርጥ አስራል ነው
Yekeneanmenged1 (10 months ago)
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥሸስሪ ተብየ አንችን እያየሁ ሰራሁ ተባረኪ
saraazanawtube (3 years ago)
እግዛብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝዝት ይቀልልኝ ሀኒ እጅሽ የተባርከ ይሁን የኔ ባለሙያ ቀርቺ እህት
geftyyousef1555 (3 years ago)
ሰላምሰላምሰይብዛልበያለሸበት አላህይጠብቀሸ በጠቅላይ ምአረቆይታነበረንን ማሻላህ በጣም አረፍቆይታነበረንኖ በረችል
SofiyaMohamed-ie3bc (6 months ago)
Wow konjit balemuya
Meremwelotube (3 years ago)
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበሪካተሁ ወድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያሪግልን ሰላም ፍቅርን አንደነትን መከባበሪን መተሳስብን አላህ ያመጣል
ኒናስ.ኑኑሻ (3 years ago)
ሃኒቾ የኔባለሙያ ውብ የሆነሙያያነው
Meron-h7r (4 months ago)
ጎቤዚ ቤርች
foziEbrahim78 (7 months ago)
Wow