Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Abel & Messy Entertainment
Description
Welcome to Abel & Messy Entertainment
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችው Abel &Messy Entertainment Channal ቤተስቦች እንኳን ደህና መጡ ውድ ተከታተዮቻችን የተለየዬ አዝናኝ አስተማሪ ሰለህይውት ቀልዶች አስቂኝ ና ቁም ነገር አዘሎች ግጥም ቪዶዮዎች የሚለቀቁበት ቻናል ስብስክራይብ አደርጉ # Abel & Messy Entetainment # one love Ethiopia # ቅን ልቦች
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችው Abel &Messy Entertainment Channal ቤተስቦች እንኳን ደህና መጡ ውድ ተከታተዮቻችን የተለየዬ አዝናኝ አስተማሪ ሰለህይውት ቀልዶች አስቂኝ ና ቁም ነገር አዘሎች ግጥም ቪዶዮዎች የሚለቀቁበት ቻናል ስብስክራይብ አደርጉ # Abel & Messy Entetainment # one love Ethiopia # ቅን ልቦች
Subscribers
12.6K
Subscriptions
Recent Activity
|
Abel & Messy Entertainment
አለሁ ማለት ክንቱ የሆነች አለም😭😭
|
||
|
Abel & Messy Entertainment
ስብስክራይብ አደረጉት
|
||
|
Abel & Messy Entertainment
ኢድ ሙባርክ ♥🙄
|
||
|
Abel & Messy Entertainment
https://www.youtube.com/live/Rn9Jvr1E...
|
||
Channel Comments
|
mesinayeyedebereziteleji1999
(4 years ago)
እግዚአብሔር ነብሱን ይማር ለቤተሰቡም ሆነ ለመላው አድናቂ ወዳጅ ዘመድ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው ብቻ ከባድ መራራ አዘን ነው ብቻ አግራችን ላይ ባላሰብነውና ባልጠበቅነው መንገድ ብዙ ወጣት ድምፃዊ አርቲስቶችን አተናል ነብሳቸውን ይማር ብቻ የአገራችን ጉዳይ አሳሳብ ነው
|
|
mesisedeteyawatube7524
(4 years ago)
እግዚአብሔር መፅናናትን ለመላው ወዳጅ አድናቂ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ከባድና መራራ አዘን ነው አገራችን ላይ ብዙ ድምፃዊ ወጣት አርቲስቶችን እያጣን ነው ልብ ይሰብራል ያሳዝናል
|
|
onelovemedia8945
(4 years ago)
እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን በጣም እጅግ ልብ የሚነካ እኮ ነው እንደወጡ መቅርት ለሁም አስቢ እሩህርህ ነበር ማዲንጎ እፍፍፍ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን እህቱ ፌት በልታ ነበር አሉ እግዚያቤር ያጽናት እህቱንም
|
|
hanichotube
(4 years ago)
እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ የማዲንጎ እህት ለካ እራሱዋን ስታ ካናዳ ውስጥ አልቀበርችም በጣም ያዛዝናል ከሁለት ሳምንት በፊት ስልክ አውርተን ነበር አለ እውነት ያስደንግጣል ሽር
|
|
EthiopiaHagere-d5f
(2 years ago)
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቹ
|
|
mekdimekdi409
(4 years ago)
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፋቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጽያፋቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራሰ ነው በጎ አድርጉ የበጉነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን
|
|
Degsewtube
(4 years ago)
ሰላምሺ ይብዛልኝ ትንሿዬ ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፋልን
|
|
AuufYgcc-hk4vw
(2 years ago)
ኡፍፍፍፍፍፍፍ. ነብስ ይማር
|
|
ZenDiroandandnegeroch
(4 years ago)
ሰላምእንኮንደህናመጡበጣምያሳዝናልነፍይማር
|
|
Neseruahemed
(2 years ago)
ነሥሩም
|
Add comment
































