Seifu ON EBS
Seifu ON EBS's Channel
 
 
 
ለትውስታ
Monologs
ቃለመጠይቅ
 
 
ለትውስታ
Monologs
ቃለመጠይቅ
Mekedonia
DW + ዶቼ ቬለ
Ethiopian Celebrity
 
Seifu ON EBS
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Seifu ON EBS
Description
ሰይፉ ፋንታሁን ከአንድ ሰዓት በላይ እያዝናና እና ቁምነገር እያስጨበጠ የሚቆይበት ተወዳጅ የቤተሰብ የቴሌቪዥን ሾው ሲሆን እሁድ ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ በኢቢኤስ ቲቪ የሚተላለፍ ፕሮግራም ነው፡፡

Seifu on EBS is a late-night talk show airing each Sunday at 9:00 p.m. in Ethiopian Time on EBS TV in Ethiopia. The hour and a half long show premiered on November 8, 2010, and is hosted by comedian and radio host Seifu Fantahun.
Subscribers
2.38M
Subscriptions
Channel Comments
makysolly1837 (4 years ago)
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ነበር የናፈቀን "አይ ድሮና ዘንድሮ"!!!
maeritube21 (4 years ago)
እንደዚህ አይነት ዘፈን ሙዚቃ ነበር የናፈቀኝ በትዝታ ተጓዝኩኝ እረጂም እድሚ ይስጥልን
OneLove_12 (2 years ago)
እንደኔ በቲክቶኩ ቪዲዮ ምክኒያት ይሄን ዘፈን ፍለጋ የመጣችሁ ላይክ
ETHIOPIA-2H (4 years ago)
በቃ የዱሮ ነገር ሳልኖረው ወደ ኋላ በትዝታ የሚስበኝ ነገር ግርም ይለኛል።
nolabeyene9543 (4 years ago (edited))
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት አባቴን አክስቶቼን አስታወሰኝ ጌዜ ወርቅ ነው እድሜ እና ጤና የሰጠው ብዙ ያይል እግዚአብሔር አገራችንን ይባርካት
AddisInsight21 (4 years ago)
"እባካችሁ ሰዎች ፍቅርን እንክሰሰው
nebyounegusay7967 (4 years ago)
ይሄ ዘፈን ሲወጣ 19 78 አመተ መህረት ክረምት ላይ ነበር ፒያሣ አራደ ህንፃ ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ነው የሠማሁት፡፡
melakubirhanu199 (4 years ago)
የተሾመ አሠግድ ዘፈኖች በጆሮ ብቻ ሳይሆን በልብም ነው የሚደመጠው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ።
glory3954 (4 years ago)
የማያረጅ ውበት ማለት ለአንተ ነው ጋሼ የድምፅህ ውበት እንዳለ ነው እረጅም እድሜ ለተሾመ አሰግድ
onethiopia5609 (4 years ago)
ልጅቷ ቆንጆ ብቻ መስላኝ ነበረ የእውነት ጎበዝ ነች
Gizediaries (4 years ago)
ሴቷ ችሎታዋን ሳላደንቅ አላልፍም አንደኛ ብየሻለው
hamh3998 (4 years ago)
ፓ ምን ያህል ግዜ ቢዘጋጁበት ነው የተጣጣሙት? ዋው ግሩም ጥምረት ሜልዬ በርች የመጣሽበት መንገድ ብዙዎቻችን የረሳነው ስልት ነው አደራ መንገድሽን እንዳረሺው በርቺ
user-vh5lt2go1j (2 years ago)
በጣም ይገርማል ጋሽ ተሾመ በጣም ክብር ይገባቸዋል ያሉንን በጣም በክብር መያዝ አለብን
Zenawizena (4 years ago)
የድሮዎቹ መቼም ነፍስ ነገር ናቸው፤እኔን የገረመኝና በጣም የተመቸኝ የሜሉ የምርጦች ምርጥ መሆኗ ነው!
peaceandpeaceful4538 (4 years ago)
1980 ( እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ) የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር ይሄን ዘፈ ን የማውቀው ።
abdomuktar5271 (2 years ago)
ይሄ ዘፈን በካሴት ሳይወጣ ተሾመ ጅቡቲ ምኒሊክ ሆቴል ሲሰራ ነው ያየሁት አሁንም ከአርባ ዓመት በሁዋላ ያው ነው ክብር ለተሾመ
yabuyabu4268 (4 years ago)
ዋው ሜሊ ምትገርም ልጅ ናት በጣም ሚያምር ድምፅ ነው ያላት በዚህ መልኩ በአዲስ መልክ በውብ መንገድ ቢሰራ በጣም ነው ደስ ሚለው ዘፈኑም ከልብ ነው እባካቹ እንደ አዲስ ስሩት ከሜሊ ጋር
mulugetworke9096 (4 years ago (edited))
የማከቡርህ የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ️️️️️ ተሾመ አሰግድ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝልሀለው
sewmehonsisay6597 (4 years ago)
ዝም ብዬ ሳስበው የጋሽ ተሾመ ያልከፈልኩት ውለታ ያለብኝ እየመሰለኝ እሸማቀቃለሁ። በዚህ እድሜው እንኳን በምርጥ ስራዎቹ እኛን ከማዝናናት አልተቆጠበም️️️