Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት's Channel
 
 
 
Addis Music 2026
ግጥም
business info
 
 
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት
Description

Addis Insight (አዲስ ኢንሳይት) 💡
እንኳን ወደ Addis Insight በደህና መጡ! ዓለምን በአዲስ መነጽር የሚቃኙበት የፈጠራ መድረክ።
ምን እናቀርባለን?
* 🌍 Explore: አስገራሚ የዓለም ታሪኮችና ባህሎች።
* ⭐ Review: የቴክኖሎጂ፣ የቢዝነስና የጥበብ ዳሰሳዎች።
* 🧠 Insight: የግል እድገት፣ ሳይኮሎጂና የስኬት መንገዶች።
* 🎥 Creation: ለይዘት ፈጣሪዎች የሚሆኑ ጠቃሚ መመሪያዎች።
ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎች በየሳምንቱ!
🚀 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ!


Addis Insight – Explore. Review. Discover. 🌎
Welcome to Addis Insight! Your creative hub for deep insights and global exploration.
* 🌍 Exploration: World stories & cultures.
* ⭐ Reviews: Tech, business & media analysis.
* 🧠 Insights: Psychology & personal growth.
* 🎥 Creation: Professional guides for creators.
🔔 Subscribe now and join the journey!

Subscribers
85.9K
Subscriptions
Recent Activity  
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት ቅዱስ ሚካኤል ሕይወታችንን ‎ሁሉ ብርሃን ያድርግልን ፤‎ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏🏿🤲❤️ (2 days ago)
 
 
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት 🙏 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔዓለም በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! የዓለም መድኃኒት፣ የሰው ልጆች ተስፋና የምሕረት ምንጭ የሆንከው ጌታችን መድኃኔዓለም ሆይ፤ በቸርነትህ ጠብቀን። የታመሙትን ፈውስ፣ የተጨነቁትን አጽናና፣ የተራቡትን እርዳ፣ የተሰበሩ ልቦችን አጽና። በጥላቻ የተሞላውን ልብ በፍቅር፣ በግጭት የተሞላውን ዓለም በሰላም ለውጥ። ለቤተሰቦቻችን ፍቅርና አንድነትን፣ ለሀገራችን ሰላምን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ ምሕረትን አድለን። የምንደብቀውን ሐዘን፣ የምንሸከመውን ሸክምና በዝምታ የምንለምነውን ልመና በቸርነትህ ተመልከት። ጌታችን መድኃኔዓለም ሆይ፣ ምሕረትህ አይለየን፤ በረከትህ አይራቀን! 🙏❤️ እንኳን ለበዓሉ አደረሳችሁ! #መድኃኔዓለም #የምሕረትጌታ #የበረከትቀን #ሰላም #እምነት አዲስ ኢንሳይት | አዲስ እይታ (2 weeks ago)
 
 
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት ‹‹ጊዮርጊስ›› ማለት «ኮከብ፣ ብሩህ፣ ሐረገወይን፣ ፀሐይ» ማለት ነው። ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥር 20 ቀን በ277 ዓ.ም ተወለደ። ሐገሩ ፍልስጤም አሁን (እስራኤል )ሲሆን ልዩ ስሟ ልዳ አሁን (ሉድ) ይባላል። ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰባ ነገሥታትን ያስጨነቀ፣ ቤሩታዊቷን ከዘንዶ አፍ ያዳነ፣ የመበለቷን ቤት ምሰሶ ያለመለመ፣ ሰባት ዓመት በፅኑ ተጋድሎ የተጋደለ በኋላ በ27 ዓመቱ በ304 ዓ/ም ሚያዚያ 23 ቀን ከቀኑ በዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ነፍሱን የሰጠ ፅኑ ሰማእት ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን። ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🙏አሜን❤🙏⛪️❤❤🙏🙏 #ቅ/ጊዮርጊስ (2 weeks ago)
 
 
Addis Insight -አዲስ ኢንሳይት “ዓለም በጨለመብህ ጊዜ ተስፋህን አትቁረጥ፤ በእንባህ መካከል የምትለምናት እመቤት አለች። የልጆቿን ጩኸት የምትሰማ፣ በምልጃዋም ወደ ልጇ የምታቀርብ የምሕረት እናት፤ ቅድስት ማርያም።” 🙏 እመቤታችን ሆይ፣ በምልጃሽ ሰላምን፣ በረከትንና ተስፋን አስገኝልን። አሜን! ❤️ (3 weeks ago)
 
 
Friends
Channel Comments
negesudemissie7424 (7 months ago)
እኔ እማ እንጃ ሩቅ ነገር ይታይኛል ይናፍቀኛል የማልደርስበት ከውስጥ እንጃ ብቻ በእምባ ነው የማዳምጠው መልስ አልባ ጥያቄ
bigback7128 (6 months ago)
አረ ወገን አልቻልኩም በሙዚቃዉ መላ በሉኝ
AbdiFouad-u4x7y (1 month ago)
from Djibouti Djibouti we love
AlmazMekwanent (1 month ago)
በዚህ ሙዚቃ ብቻቹን ቁጭ ብሎ ሽሻ ትዝ አለኝ
nagariteriba2203 (5 months ago)
የእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ..... እናልሽ የእኔ አለም።
AbayScreen (7 months ago)
ሙዚቃ የስሜት መዋኛ ሀይቅ ነች
MaramawitSisay-f1q (6 months ago)
የእውነት ምርጥ ድምፅ ውስጥ ገብቶ ቤት ይስራል በተለይ ለናፈቀ በርታ
eteneshkassa2558 (5 months ago)
ፀፈን መዝሙር አልገባኝም ይዘምር የለ ይሄ ሰዉ
GetasewAwke (2 months ago)
በጣምየምወደወ
MahmudErnest (6 months ago)
The melody and the instrument goes along with the voice. I love all his song, I don't have to understand the language
DejenedanakaDanbara (3 months ago)
beat fulli very very
alemmelemedu9461 (6 months ago)
Degema Degema semahut semahut
MekdesFetene-g9n (5 months ago)
በጣም.ደስ.ይላል.ሙዚቃ.ኢጅኢጅ.አለኝ
peacelove4778 (6 months ago)
ምነው አንድ ቦዘኔ አፍቅሮኘ ቢዘፍንልኘ ሳላፈቅር ሳልፈቅር ይህው አረጀው አንድ ቀን ተስፋ አለኘ
MenorBruck (2 months ago)
Ai yene marakii ante bicha zifen
hello123_0 (6 months ago)
ቀስ እያለ የሚያስምጥ ዘፈን
belayMelese-x7r (2 months ago)
i love you ai
exceed70time (5 months ago)
Eskahun Gn Ye zefenu getmu algebagnem. Getan !!
MesteHabtam (2 months ago)
GirMog (5 months ago)
ኑኑየ (የኔ ጄሪ)............