ጥሩዬ የገብርኤል ልጅ
ጥሩዬ የገብርኤል ልጅ's Channel
 
 
ጥሩዬ የገብርኤል ልጅ
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
ጥሩዬ የገብርኤል ልጅ
Description

Subscribers
507
Subscriptions
Friends
Channel Comments
msayetube (4 years ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን አድሜና ጤና ይስጥልን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይስጠን
Tsinat11 (4 years ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ላስተማሩን አባቶች እድሜና ጫና ይስጥልን
semanitube7731 (4 years ago)
አሜን አሜን አሜን ቃል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሱ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አገራችንም ሰላም ያድርግል
Tube-up5ij (4 years ago)
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ለኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
meaziroyal8914 (4 years ago)
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
rrtt1809 (4 years ago)
ጥሩየ የምወድሽ
መለሰይዩቱብ (4 years ago)
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን በስዴት ያሉትን ወገኖቻችን በሰላም ለሀገራቸው ያብቃልን ፍቅርን አንድነትን ያብዛልን እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
sofitube439 (4 years ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ብልጽግና ለሀገራችን ኢትዮጵያ
saratesfom2571 (4 years ago)
ሰለም ለዚ ቤት ሰለም ለሀገረችን ይሁን በጣም የምገም ትምርት ነው
አሰላም አሊኩም የሀገሬ ልጆች እሮመዳን እደት ነዉ
-4587 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ቃለ ሂወት ያሰማልን
readylove6575 (4 years ago)
Bearch wuddee betam desyemil timirtnw
am1318 (4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አሪፍስራነው ቀጥይበት
menbiasalfa.a (4 years ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
hayulove8822 (4 years ago)
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላምሺ ይብዛ እህቴ
fekermedia870 (4 years ago)
ሰላም ሰላም ጡርዬ ሰላምሽ ይብዛ ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነው ፀጋውን ያብዛልን
aykiltub3885 (4 years ago)
ስላም ስላም ለሀገራችንይሁን እህቴ እድትነሽ ስላምሽይብዛ
sarahabshawet (4 years ago)
ሰላም ሰላም ጥሩዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዉዴ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት አብሽሪ እህት አብረን በትግስት ወደ ፊት ነው ካንች ብዙ እንጠብቃለን
blentube-vs2zl (4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እደት ነሽ እግዚአብሔር ይመሥገን አለሁልሽ በእዉነት የህይወትን ቃቃል ያሠማልን የሠማነዉን በእዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን በርች ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ️