Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Mube Media ሙቤ ሚዲያ's Channel
 
 
 
Mix - Mube Media
saudi
 
 
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Description
አጫጭር የምስል መልእክቶች በየግዜው እንዲደርሱዋችሁ
የቴሌግራም ቻናሌን ይጫኑት
https://t.me/joinchat/AAAAAFa82Q3kzZZmwn...

የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
https://www.facebook.com/pg/DawaaTube/po...

የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCpHNysX...

*ለአላህ ብለው ከሚሰሩት አላህ ያድርገን
#Mube-Media
ነጃህ ሚዲያ 2,ኢቅራ ሚዲያ 2,wollo tube,dawa tube,kana tv,seifu on ebs 2,zehabesha news,seifu on ebs,ነጃህ ሚዲያ2,sidi ali,bilal tv amharic,abdi wollo tube,umi tube face,somi tube 2020,youtube keywords,youtube keyword research 2020,malcom x,africa tv,minber tube,umi tube,somi tube,zawya tv,fillaah tube,sedi and ali,hiba tube,bilal media,seya tube,Halal media,Abdi tube,reshade app,tafekur center,yemaleda senek,Ethiopia,Abel,berhanu,Nehar,Media,ቢላል ሚዲያ,Awodi,ወሎ ቲዩብ,brex habeshawi

Subscribers
177K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
SmartinfoBEST (4 years ago)
በለፈለፉ አፍ ይጥፉ ብሏል ያገሬ ሰው የታባቷ የስራዋን ነው ያገኘችው
samsoul1711 (4 years ago)
የሰው ልጅ የሆነ ሰዉ የሌላዉን ሀይማኖት ሊያከብር ይገባል ! ግዴታ ሙስሊም መሆን የለበትም ሀይማኖት መከበር አለበት ! ልጅቷ የደፈራችዉ ፈጣሪዋን እና የፈጣሪዋን መልእተኛ ነዉ !!! የስራዋን ዋጋ ያገኘቸው አታሳዝንም 🏾🏾🏾
alamabrare5871 (3 years ago)
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
zamzamyimam3459 (4 years ago)
ስንት መልካም ክርስቲያኖች
ወገኖቸ አንዳንድ ሰዎች በሚናገሩት ሁሉም ክርስቲያን ሙስሊምን ይጠላን ማለት አይደለም። በዘር በቋንቋ የምን ባላዉ ይበቃናል በሰዉ ሃይማኖት ጣልቃ ባንገባ ጥሩነዉ። ልጅቷንም ልቦና ይስጣት እግዚአብሔር መዋደድን ይስጠን
amityyelebe1965 (4 years ago)
ፈጣሪን አንደበደልነው ቢሆን ምድር ላይ ማንም አይኖርም ነበር ግን ሁሌም ይቅር እያለን እንኖራለን ተመስገን
ሀዩይቶብ-ጰ9ቈ (2 years ago)
ወላሂ. ስንት መልካም ክርስቲያኖች አሉ
ውይኔ በቁሞ ሞት ያረብ መጨረሻየን አሳምረልኘ
ሸኪራ (1 year ago)
ነቢዩ ሶሎለህ አለይሂ ወሰሊም ሲናኩ ወለሂ በጠም የመል
tubeysikit (4 years ago)
እኔኮ አላህንና መልክተኛውን እንወዳለን ይላሉ ቁርአን ሲደፈር አላህ ሱብነሁ ወተአላ ሲሰደብ ነብዩ ሲሰደቡ ይቅር እንበል የሚሉ ይገርሙኛል ውዴታው ምን ላይነው አጂብ አላህ ሆይ በሀቅ አፅናኝ ለተራሰው ማጨብጨብ ልኳን ማሳየትጅ እኔም ሙቬ አልሃምዱሊላህ
ጦይባ-ኘ2ደ (4 years ago)
ዛሬላይነጁ መቀጣጫ ከሆነች ሁላችንም ተከባብረን እንኖራለን ምናለ ሃገራችንም እደዚህ ያለ ህግበኖረልን
Rahma-ey3nn (2 years ago)
ምስጋና ይግባው ሙስሊም ላደረገኝጌታ
KamilatAhmed (1 year ago)
አላህ የስራዋን ይስጣትወላሂ በዲኔ አልደራደርም ️
Lubaba-n1k (2 years ago)
ገና ብዙ የሚሳደቡ አሉ ሁሉም መለቀም ይኖርባቸዋል ማንም ሰው የማንንም ሀይማኖት መንካት የለመትም አርፈን ስራችንን አሰራም ያለ ሁሉ የጁን ያገኛል ኢንሻ አላህ
zahraliban5714 (4 years ago)
ብልግናዋ ለዚህ አበቃት ።ከነህይውቷ በመያዝዋ እድለኛ መሆኗን ይገልፃል።የአላህ ፍርድ ይጠብቃታል።
taebasaed4418 (4 years ago)
በሀይማኖተ ቀልድ የለም በሀይማኖት ከናቴ ልጅ ጋር አልደራደርም በሐይማኖት ላይ እሚሞሻለቁ የጃቸዉን ማገኝት አለባቸዉ።
zekiyatemam7901 (4 years ago)
ክርስትያን ወንድማችን ክበርልን አላህ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን
MadinaAbdalkarem (2 years ago (edited))
አልሀምዱሊላህ እኮን ተያዘች ወላሂ በጣም ድስ አላኛ ነቢያችን ሰለላህ አለህ ወሰለም አላህን ተሳድባ የት ልታመልጥ
አላሁመ ሠሊወሠለም አለሠይድና ሙሀመድ ወአለአለይሂ ወሠለም አላህ ሆይ አንተ ማረን እንደሥራችን ሣይሆን እንደዝነትህ ማረን ያረብ ይቅርበለን
BT-zv7pp (4 years ago)
እልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን