Seifu Show
Seifu Show's Channel
 
 
Seifu on EBS with Solomon Bogale and Filfilu - MUST WATCH
20,000
Seifu on EBS: Kalkidan Tibebu Part Three
13,333
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
13,333
Seifu on EBS: Interview With Ashenafi Mahlet
6,666
 
Seifu Show
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Seifu Show
Description
Welcome to the Seifu Show youtube Channel where you will find various shows and comedy skits hosted by Seifu Fantahun.
Subscribers
1.06M
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
maryammaryam6891 (7 years ago)
ሳይገባኝ ስሰማው ደስ የሚለኝ ቋንቋ ቢኖር ትግረኛ ነው እኔ ወሎዬ ነኝ ያውም የሀይቅ ዳር ግን ትግሬዎች ውስጤ ናቸው አለባበሳቸው ጭፈራቸው ሙዚቃቸው እንደኔ ባህላቸውን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ይግጫችሁና ኪኪኪኪ ሰላማማዊት ይመችሽ
selam5605 (9 years ago)
የኔ ቆንጆ እዚህ ጋ ደግሞ ምፅሽ ሲያምርርር? ከዘፈን ወጥተሽ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብትዘምሪበት ደስታየ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ይምራን
melat717 (7 years ago)
ወደ መዝሙር እስኪ ግቢ እደት እደወደድኩሽ ቀኑን ሁሉ ነው የማይሽ እና ለኛ ስትይ ለአድናቂዎችሽ መዝሙር ይሁንልን ሰላምዬ
SamiraSamira-ke6ep (4 years ago)
ጀግና ትግራዎት
Rasdashen1 (9 years ago)
ሰላማዊት እፁብ ድንቅ ድምፅ፣ ቁመና እና ቁንጅና የታደልሽ ወጣት ነሽ። ይታደሉታል ማለት እንዲህ ነው። እግዚአብሔር እንጀራሽን ይባርክ።...
ዋዉ ሰላማዊት የኔ ቆጆ ስዉዲሺ በጣም ያምራል ልጥሩ ስራሺ በርቺ እስኪ ሰላማዊትን የሚዉዲ ላይክ ግጩኚ
ድምፅሽ አይቀየርም አሪፍ ነው.በርቺ.ብትዘምሪ ይበልጥ ይሻላል ግን።
amerahagos3513 (9 years ago)
አቤት ድምፅሽ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ሰለማዊተይ መፀለሊተይ
onkobrahan8307 (9 years ago)
I Come from Eritrea, but i love you so much Ethiopian music!!!!
nasir3906 (9 years ago)
መድረክ ላይ እራሱ መሳጭ ድምፅ ዋው
rahmamohammed7888 (9 years ago)
እሚገርመው ድምጿ የመድረክ አይመስልም እስከዛሬ የፍቅር አድስ ነቃ ጥበብ ድምጽ አድናቂ ነበርኩ አሁን ደግሞ 2ኛየ ነሽ
ወይኔ ድምፅሽ ማሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ
313_Secret (8 years ago)
በጣም የሚያምርና የሚገርም የመድረክ ብቃት ሰላማዊት፡ ሙዚቀኞቹ በተለይ ሳክስፎኒስቱ ዋው , He is talented and perfect.
HH-ge1oo (9 years ago)
አይ በድምፀ የኔ ፍቅር ተባርኪ መድርክም ላይ እንዲህ አንድ አይነት ድምፀ
ودقلباقلبا (5 years ago)
How wonderful life is when two parties compete to please each other!
marrymarry2005 (9 years ago)
መደነቅ የሚገባት ምርጥ ድምፆ ነው ያላት መድረክ ላይ እደዚ የሚያምር ድምፆ በርቺ ሰላምዬ ገና ብዙ የመስራት አቅሙ አለሽ ብዙ አመት ልምድ ያለው እኮን መድረክ ላይ ድምፆቸው አይመሳሰልም ያቺ ግን አድ ነው ዋው
ibrahimrahmatallah7224 (8 years ago (edited))
I love Ethiopians Pebles iam from Sudan
ርሻንርሻን (5 years ago)
ሰሉ ናተይ ደስ በሃሊት ጋል ትግራይ ሽኮር
yohannesdesta4251 (9 years ago)
best live performance on seifu on ebs, Rahel Haile too
feruzhassen6360 (9 years ago)
She has an amazing voice and so beautiful!!!