Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ETHIO APP
Description
Our mission at Ethio App is to provide you with the latest updates on Ethiopian politics, historical events, sports coverage, global news, app reviews, and a variety of informative content reflecting current events.
Your voice matters, so don't forget to share your thoughts in the comments and engage with our growing community!
Your voice matters, so don't forget to share your thoughts in the comments and engage with our growing community!
Subscribers
282K
Subscriptions
Recent Activity
|
ETHIO APP
ቢንያም ሽብሬ ከሀገረ ሰላም
ማን ያሸንፋል?
|
||
|
ETHIO APP
የትቢያ ቅንጣት የምታክለው የኛ ምድርና🌐 ከእይታችን ባሻገር ያለው አጽናፈ ዓለም ምስጢር..
ከ48አመታት በላይ ማብቂያ በለለው አፅናፍ አለም ላትመለስ እየተጓዘች ያለችው መንኮራኩር 🤔 የት ደርሳ ይሆን? የሰው ልጅ እይታው እስከምን ድረስ?
|
||
|
ETHIO APP
የጆኒ ሚስጥር ተጋለጠ | አውነቱ ወጣ | ወንድ ከሆነ እሱን ይግጠም ንጉስ አይደለም የማይነካ
|
||
|
ETHIO APP
ማን ያሸንፋል
SEDO Vs JOHNY ሴዶ Vs ጆኒ | ETFC Fight Night 🇪🇹
|
||
Friends (1)
Channel Comments
|
hadiyaomer3166
(2 months ago)
ሁላችንም አቅም በሚፈቅደዉ ሁሉ ለሥራ እንነሳ ጥላቻን እናሰወግድ ኢትዮጲያ የሁላችንም ናት
|
|
chuchu1732
(2 months ago)
ለዜዶ ለየምግብ መብላት ውድድር ይዘጋጅለት
|
|
UoO-yw9xg
(2 months ago)
እደዉ እኔሌላዉ እማደል የሚቆጨኝ እቅልፌን አጥቼ ማደሬ ጆኒ የምር ጀግናነዉ
|
|
hadiyaomer3166
(2 months ago)
ፈ ጣሪ ይመሰገን ህዝባችን ለሀገሩ ምንም ይሁን ምንም ለትፎዞ መቆሙ አሁን ገና የአንድነታችንእየታየ ነው
|
|
ወለተስላሴ-ጐ6ከ
(2 months ago)
ማፈሪያ ነህ 3 ደቂቃ
|
|
AbuMohammed-f5n
(2 months ago)
ፈጣሪ ጉረኞቹን አይረዳም!!አፍህን እስከጆሮህ መክፈት ታቆማለህ ሤዶ ከዚህ በሗላ!!!
|
|
hadiyaomer3166
(2 months ago)
ሕዝቤ ሆይ በሁለም ነገር ለሀገራችን ለትፎዞ እንቁም ልጆቼ ሀገራችሁን ኢትዮጲያን ኩሩባት አዝናኗት አስደስቷት በማንኛውም ነገር ነገ ታስደስታችዃለችና
|
|
meditech-e6b
(2 months ago)
ሲጀመር ሴዶ እኮ ፈርቷል!! አቀራረቡን እዩት ምንም ተጋጣሚ አይመስልም!!! የሆነ ዶሮ ሚያባርር ነው ሚመስለው እጁን ሲያወናጭፍ
|
|
HanaHana-j2g4s
(2 months ago)
ያሁሉ ፉከራ ቀረ አሁን ጆኒ አንገቱን አስደፍቶ ምላሱን አስውጦ በ3ደቂቃ አባረረው ታንኪው ጆኒ
|
|
behontagesse4757
(2 months ago)
ወገን ጆን እውቀት ችሎታ የተቻረው ድንቅ international ተወዳዳሪ ወጣት ነው ይገባዋል
|
|
SileshSewunet
(2 months ago)
አሰርቶብኛል እያለ አስገድላችሁት ነበር እንኳን ተረፍክ ሴዶ
|
|
SelamawitKetema-f3x
(2 months ago)
እኛም ተሠቃይተን መጫወቻ አርጎን ነበር ህዝብ ንንቀቱ ጉራው በባዶ ሚዳ ጆኔ እናመሠግናለን ተንፈስ አረክልን
|
|
Wudase-tube-v2t
(2 months ago)
የአራዳ ልጅ ጃኒ always a winner
|
|
Gjxg-x7e
(2 months ago)
ይህንን ቀዳዳ አሥደሥቶኛል
|
|
Ksa-f5n9g
(2 months ago)
ጀግናን መግጠም በራሱ ጀግንነት ነው
|
|
AmanuelAyana-y3i7b
(2 months ago)
አይ Sedo ያ ሁሉ ፉከራ፣ ሽለላ፣ ጥላቻ፣ በቀሉ እያልክ ዘፍን፣ እንቁራሪት ምናምን ሁሉ ወዴት ገባ ሶስት ሰኮንድ እያልክ ሶስት ሰኮንድ 95 ኪሎ አንተን ጆኒ እንደ 5 ኪሎ አንስተው አፈረጠ አይ ሴዶ ሚዲያ እንኳን እረፍት ያገኛል ጆኒ ጀግናችን Jonny is king! ለካ ንጉሥ ይሸነፋል እንዴ guys?? አይህ ንጉሥ ሳይሆን ንጉሥ ነኝ ሴዶ ወደ ሶዶ ከሴዶ የምንማረው 1, መሸነፉን አውቆ በጆኒ ላይ ስድብ መዓት
|
|
EmuMoka
(2 months ago)
አለው ባይ አለው ባይ መቶ ይሞክረኝ
|
|
tinsaeethiopia5411
(2 months ago)
ለ3 ደቂቃ ድብድብ 100,000 ብር በሚከፈልባት የሀብታሞች ሀብታም ሀገር ኢትዮጵያ ማለትም ኦሮምያ ውስጥ በመፈጠሬ ዕድለኛ ነኝ። ፈጣሪየ ሆይ! ከዚህ ዘመነ ኖኅ ወሎጥ አሻግረኸኝ ብርሃነ ትንሣኤ ዘኢትዮጵያ እንድታሳየኝ እጸልያለሁ። ሰይጣን እስከዚህ እየተዘባነነብን ነው። የወለጋ ደም ፈረድ፤ የአማራና ትግራይ የድሮንና ታንክ ቃጠሎ ፍረድ፤ በርሀብ የሚሞቱ ወገኖች የደም ዕንባ ይፍረድ።
|
|
Hela259
(2 months ago)
አንዳንድ ሰውች በእምነት ሰውን የምትደግፉና እርግጠኛ ሆናችሁ እንደሚያሸንፍ ስታወሩ የነበራችሁ የት ናችሁ?
|
|
BerhanemeskelWoldu
(2 months ago)
ስልጤው ዳኛውን ክትፎ ጋብዘው ሞተህ ነበር ጆኒ ሙያ በልብ ነው በዚሁ ቀጥይ
|
Add comment













































