Harun Media Network
Harun Media Network's Channel
 
 
best Ethiopian Neshida 2016 Muaz Habib Ya Resulellah
5,993
ያ ኢላሃል አለሚን
4,086
 
Quran competition
 
best Ethiopian Neshida 2016 Muaz Habib Ya Resulellah
5,993
ያ ኢላሃል አለሚን
4,086
 
Harun Media Network
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Harun Media Network
Description
ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ
Subscribers
417K
Subscriptions
Recent Activity  
Harun Media Network ''በሕይወቴ ፈጽሞ የማልረሳው፣ ሀሩን ሚዲያን የመሠረቱት ሰዎች የኡማውን ድምፅ ለማሰማት ሕይወታቸውን የሰጡበት፣ የተሰደዱበትና ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉበትን የታሪክ ምዕራፍ ነው። “ሀሩን ሚዲያ ብሔር የለውም፤ አካባቢ አይመርጥም፤ ‘እነማን ናቸው የጠሩኝ?’ አይልም! ፕሮግራሙ ኡማውን የሚጠቅምና አንድነትን የሚያመጣ ከሆነ፣ ሀሩን ሚዲያን ከነልጆቹ ታገኘዋለህ!” ይህ ሚዲያ የሚያሳዝነው ግን በአነስተኛ አቅምና በውስን የሰው ኃይል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ነው። ሀሩን ሚዲያ የሁሉም ማኅበረሰ እንጂ በጥቂት ሰዎች ትከሻ ላይ ብቻ የሚደገፍ ሚዲያ እንዲሆን አልተፈለገም። ይህ ውበቱ፣ ይህ ማንነቱና ይህ የማንቃት ሚናው መቀጠል አለበት። ሚዲያው በኡማው ላይ የታሰበ ሸር ሲኖር በማጋለጥ፣ በመጠቆምና በመምከር ሌሎች ለመናገር የማይደፍሩትን ጉዳዮችን ጭምር በማንሳት ለመፍትሄ እየሠራ ያለ ትልቅ ሚዲያችን ነው''። __ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ #የበለጠትጋትለዑማውከፍታ (3 weeks ago)
 
 
Harun Media Network የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) መካ ላይ ድል ካደረጉ በኋላ ሲጠቀሙበት የነበረውን የሚዲያ ስትራቴጂ ስንመለከት፣ ኢስላም ለሚዲያ የሰጠውን ትልቅ ቦታ እንመለከታለን። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) መካ ላይ ድል ካደረጉ በኋላ ሰፋ አናት ላይ በመውጣት ለቁረይሽ ጎሳዎች የተውሂድ ጥሪን ያቀርቡ ነበር። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) በወቅቱ የነበረውን መልዕክት የማስተላለፊያ ዘዴ በመጠቀም ሰዎችን ወደ አላህ መንገድ በመጣራት የተላኩበትን ብርሀናዊ ጎዳና ለሰው ልጆች ይሰብኩ ነበር። መልእክተኛው ወደ መዲና በተጓዙበት ጊዜም፣ ሚንበር ሳይሠራላቸው በፊት ከፍ ያለ ቦታን በመምረጥ ንግግራቸውን ለበርካታ ማኅበረሰብ ያደርሱ ነበር። በዘመናችንም፣ በአላህ መንገድ ላይ ከሚደረጉ ትግሎች መካከል ሚዲያ አንዱና ዋነኛው ነው! በመሆኑም ሚዲያን በአግባቡ በመጠቀም ለዲናችንና ለማኅበረሰባችን መስራት ይገባል! _ ኡስታዝ ሀይደር ኸድር (የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ፕሬዝዳንት) #የበለጠትጋትለዑማውከፍታ (4 weeks ago)
 
 
Harun Media Network ሃሩን ሚዲያ ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ዓ.ሂ ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን! ሲል ምኞቱን ይገልፃል #መልካም_ረመዳን! 🌙🧡 #መልካም_የዒባዳ_ወር! 🤲 https://www.youtube.com/@fethMed (9 months ago)
 
 
Harun Media Network 📌 እነሆ ቀኑ ሊደርስ 5 ቀናቶች ብቻ ቀሩት...! ላለፉት ስምንት አመታት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ድምፅ በመሆን ብሎም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን ነቅሶ በማውጣት አቅም በቻለው መጠን የመፍትሔ አካል ሲሆን የቆየው ሀሩን ሚዲያ ወደፊት የተሻለ ስራ ለመስራት የሚያግዘውን የፈንድራይዚንግ ፕሮግራም ሊያካሂድ አምስት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ለነገ የተሻለ ስራ በበለጠ አቅምና ተደራሽነት ለመከወን የታቀደ ብሩህ ወደፊት.. ኖቬምበር 15 በDMV(ሜሪላንድ እና አካባቢው) የማይቀርበት መሰናዶ። አንድ ኡማ፣ አንድ ግብ © ሀሩን ሚዲያ (1 year ago)
 
 
Friends
Channel Comments
berryberry2124 (7 years ago)
እኔ ክርስቲያን ነኝግን ይሄ ጡሩ መልክት ስለሰማሁት በጣም የስ ይላል ጤናና እድሜ ይስጦት
አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ አላህ ይዘንልህ
zuziyoutubeapp6879 (5 years ago)
አላህ የጀነት ያርግህ
OusmanEshetu-z4m (3 months ago)
አላህ ይዘንልህ ጀነትን ይወፍ ቅህ
yoyatube19 (6 years ago)
እኔ ክርስቲያ ነኝ ግን በጣም የምወደው neshida
EimaneSeid (2 years ago)
በጣም ምርጥ ነሽዳ ነው
amnamohammde3928 (9 years ago)
ዘመዴም ስለሆንክ እኮራብሃለሁ ማሻ አላህ ከሙዝቃ ወደዝህ ስለመጣህልን ግን ለእናቴ እነግራታለሁ ነሽዳህን እንድትስማው
Fff-r4f (1 year ago)
አላህ ይዘንልን ለሁላችንም እሱ ሁሉም በጁ ነዉ አላህ ሀሆይ ጥራት ይገባህ
zenetjemal5596 (9 years ago)
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል እና ልብ የሚነካ ነሺዳ ነው ውዴታ እስከ ጀነት ያአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገን ጌታየ ምስጋና ይገባው ለአላህ ብለን የምንዋደደ አላህ ያድርገን ያረብ
khaderkhader8148 (9 years ago)
መሀመድ አወል አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ማሻአላህ ውደታ እሥከጀነት ምርጥ ነሽዳ ነው ሁላችንም ለአላህ ብለን የምንዋደድ ያርገን ያረብ
ሀዋእንድረስ (9 years ago)
ማሻ አላህ ውብ ምርጥ የሆነ ነሺዳ ማሻ አላህ
FatumaMustefa (2 years ago)
አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቅህ ያረብ ይሆን ነሽዳ ስወደው ያረብ
Muba1234. (2 years ago)
አላህ የጀነተ
S.J.N-f8m (9 years ago)
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ በዚህ ድምፅህ ከነሺዳ አልፈህ በቁርአንም አላህ የሰማን አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር ሀሩን ቱብ
ftoomhabash3968 (8 years ago)
አልሀምዱሊላአለኩልሀልሙስሊምላረከኝጌታ
madinahahmad3453 (9 years ago)
አላህ ይጠብቀወት
HawaAhmad-d1v (1 year ago)
አላህ በጀነተል ፊርደወስ ያበሻብሸህ
kedijahussenhussen3005 (8 years ago)
ማሻ አላህ ሙንሸድ መሐመድ አወል በዚሁ ቀጥል በጣም የሚመችና ተወዳጅ ነው አላሕ አዲሜና ጤና ይሥጥህ ጀዛኩም አላሕ ኸይረን
mhmsou7684 (9 years ago)
ማሻአላህ እረመዳን ሙባረክ