Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Description
Subscribers
301K
Subscriptions
Recent Activity
|
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
ከአቅም በላይ ለሆነ ችግር ካለ 1919
|
||
|
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
ሼር አድርጉላቸው
|
||
|
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
ሁለት ወሳኝ መረጃወች
|
||
|
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
እስከመጨረሻው ያድምጡት
|
||
Friends
Channel Comments
|
ሚሚየጌታነችYoutube
(6 years ago)
ሳዑዲ እኮ ለኢትዮጵያ እናት ናት አንገት ደፈቶ ለሚሰራ ሰው ለሁሉም ተባረክ ኪፉሸን አለሰማ
|
|
ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ
(6 years ago)
ሳውድን አላህ ይጠብቃት በአገራችን እንኳን ይህንን ያህል ክብር አላገኘንም
|
|
djjd8616
(5 years ago)
አላህ ይጥብቅሸ ሁለተኝ ሀገሬ ሳውድ አረብያ አንተም አላህ ይጠብቅ ወድም ታጠቅ እሰርቤት ላሉትወድሞቼና እህቶቼ አላህ በሰላም ለናት ሀገራቸው ያብቃቸው
|
|
ummukhawlet5514
(6 years ago)
ወይ ውሸት እደት ብሸት ይዋሻል በአሁኑ ወቅት ሆ ሳውድ እድሜሽ ይርዘም ሀገራችን ቢሆን ንቅንቅ አይልላቸውም ነበር እር ሰውድ እምዬ ነሽ እኮ
|
|
መርየምቢትኢብራሂምመርየም
(5 years ago)
በጣም ያሳዝናል ያርብ ሀገርችንን ሰላም ያዲርግልን ያርብ
|
|
ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
(6 years ago)
አጂብነው ታጠቅ ለምታደረገው ትግል መልካም ተግባረ እዲሁ ለምታደረሰን መረጃ አላ ኼይረ ጀዛህን ያብዛልን
|
|
خيري2838
(6 years ago)
ወንድም ታጠቅ አማና ትክክለኛ በረራ ሢጀመርንገረን
|
|
hayatmohammed6185
(6 years ago)
እኛ ሀበሾች ብዙ እሰራለን ሳኡድ እድሜሽ ይርዘም ስቱን ችለሻል ያላህ ልብ ስጠን
|
|
ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
(6 years ago)
አቤት ሀበሻ እደው የኛክፋትኮ ኮረና ቀርቶ ሰደድ እሳት ያመጣብናል
|
|
ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
(6 years ago)
ከጣላቶችሽ አላህ ይጠብቅሽ
|
|
አዒሻአህመድ
(6 years ago)
አይ ወገኔ ቢቀለድ ቢቀለድ በዚህ ስአት ይቀለዳል ስንት አይነት ባዶ ጭንቅላት ሰው አለ በረቢ
|
|
ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
(6 years ago)
በርታልን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
|
|
سعدتيوب-ك2ر
(6 years ago)
አህለን. አባታችን. መካሪያችን. አላህ. ይጠብቅህ. በለህበት
|
|
renadalotaaibi3849
(5 years ago)
አልሀምዱሊሏህ ያረብ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እነሱንም አሏህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው
|
|
saudiksa7174
(6 years ago)
የድሀ አገር ናት ክፎዋን አያሰማን አላህ ይጠብቃት ሳዑዲ አረቢያ
|
|
mahraalahmd248
(6 years ago)
ታጠቅ ስለ መረጃ በጣም እናመሰግናለን
|
|
ethiopia5992
(5 years ago)
ወንድም ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
|
|
ethiotech4812
(5 years ago)
የኛ ክፋት ገና ገና ገና
|
|
nunuabdullah9921
(6 years ago)
ታጣቅ ወንድመችን አሏህ ግዜህን በረከ የድርግልህ
|
|
ነኝተማር
(6 years ago)
ማሻአላህ ከምንም በላይ የሣኡዲ አረቢያ ደህንነት በጣም ያሥደሥተኛል ወላሂ ከምንም በላይ ያኮራሉ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ወዲም ታጠቅ ሥለምሠጠን መረጃ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ አተንም
|
Add comment


































