ሀይሚ ሾው ቲዩብ
ሀይሚ ሾው ቲዩብ's Channel
 
 
ማቲ ዝፈኝ አላት
400
#የእናት_ውለታዋ 🥺❤
400
አቀመስከኝ አሉ መዳኒት በጠላ
200
የእንዳልክ ገጠመኝ@Mikucha19
133
#ቻሌንጅ#ጨዋታ ከማህሌት ጋር
133
ናሆም ዩቲናስን ተጫወተ
133
 
ሀይሚ ሾው ቲዩብ
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
ሀይሚ ሾው ቲዩብ
Description
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
Subscribers
19.2K
Subscriptions
Recent Activity  
ሀይሚ ሾው ቲዩብ 😱 (1 month ago)
 
 
ሀይሚ ሾው ቲዩብ 🥰 (1 month ago)
 
 
ሀይሚ ሾው ቲዩብ ኑ (1 month ago)
 
 
ሀይሚ ሾው ቲዩብ 😠😠 (1 month ago)
 
 
Friends
Channel Comments
ሚኪ ተባረክልን ጎጃሜዋ ደሜ በርችልን
Binu_Media (2 years ago)
አሪፍ ነው ነገር ግን እንደ ገጠሩ አይሆንም
Hibetullah23 (2 years ago)
ሀይሚ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ
dmx3674 (2 years ago)
Go fund me አርጉላት እና እስት እሷ እንዳስደሰተችን እኛም ደስ እናሰኛት ።
አለምገራሚ (2 years ago)
አይ የዚች ልጅ ፈገግታ ገዳይ እኮነው እግዚአብሔር ሳቅሽን ፈገግታሽን ደስታሽን እንጀራሽን ያብዛው አንድ ቀን ባገኝሽ አንቺ ጎጃምኛ እኔ ትግርኛ እንማማር ነበር አንድቀን ባህር ዳር አንድ ቀን መቀሌ አብረን እናስነካው ነበር ለሁሉም እህቴ ራስሽን ጠብቂ
hadiyaomer3166 (2 years ago)
በጣም እንወድሻለን በርች እነደ በፊቱ ቱባዉን የጎጃምን እሰክታ ተጫወች ታድያ እሰፖንሰሮች ልጅቷን እትልቅ ደረጂ ላይ እንድትደርሰ እረ ተባበሯት።
3MeeryChannel3487 (2 years ago)
የኔ ውድ ትናፍቅሻል ሀይሚዬ እንኳን በስላም ምጣሽ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን
medinanuru1711 (2 years ago)
ዬኔማርርርርር እኔአላምንም።። ሰላሰተዋወከንንን አላህያቆይህህህ እጀግበጣምምምምም
serkalemmekuanet3496 (2 years ago)
ተባረኩ እንኳን ለመድረክ አበቃችኋት
ያን ሚኪ ሚባልልጂጥሩልኝ አንድትልጂ እስዋናትብሎ አምጥቶ ሲያላግጥብን አይደለችም ብየ ነበር
siltanbelay1679 (2 years ago)
ጥሩ ስራ ነው ኣጉዝዋት ጥሩ ደረጃ ትደርሳለች
mebratl.abraha5022 (2 years ago)
VIP ሲያንሳት ነዉ ሌላ የክብር ክብር ስም ይፈለግላት
fk3365 (2 years ago)
ልጅቷ በዚህ አጋጣሚ ተገቢ ሥፍራ እንድታገኝ ማገዙ ቁም ነገረኛ ያሰኛችኋል ። ሥታላግጡ ግን ታሥጠላላችሁ ሥርዓት የሚባል ነገር አለ ወደ ተራ እረኝነት አታምሩ ።
marysam9193 (2 years ago)
ወገኔ በተለይ በጎጃም ላይ ብዙ ሴራ ሲሰራ ኑሯል ህዝቡም በየዋህነት በተለያዩ ነገሮች ሲደለልና ሲታለል በመቆየቱ የሚፈልጉትን ነገር ከጨረሰ በኋላ ይህ አምጸኛ ስርአት በወገኖቻችን ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ እያየን ነው አሁን ሁላችንም ነቅተናል ባለቀ ስአትም ቢሆን ውስጣችን ሆኖ በተለያየ መንገድ መጠቀሚያ የሆነውን ባንዳም እየተከታተልን ራሳችን ማጽዳት አለብን ወገኔ ይበቃል።
marysam9193 (2 years ago)
ሌላ መልእክት እንዳላችሁ እንጂ ወደ ፊት ያመጣችኋት ይህን ያክል እስክስታዋ የሚደነቅ አይደልም ስንት እንደ እንዝርት የሚሽከረከር አለ።
LoveAndPeace2424 (2 years ago)
አቦ ባለሱሪዋም አሪፍ ናት!!
egizbehezfikirnew9179 (2 years ago)
ሚኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!️
MeriBasha (2 years ago)
እንኳንም አገኛቺሀት ወንድየው ግል ቅጥ የለህም just too much emotional. Give her the freedom on stage please
VovGar-g3f (2 years ago)
ጎጅሜዋ ምስኪንዋ ምንም የላትም እርድዋት እባካቹ ማሪያም ትርዳቹ !!
nardostemesgen6433 (2 years ago)
ጎጅዬ አገሩ አዲስ አበባ ነው ተጠንቀቂ እራስሽን ጠብቂ