የሀላባዋ
የሀላባዋ's Channel
 
 
June 10, 2026
2
#IslamicTeachings
2
July 17, 2026
1
እንሸ አለህ
1
Alhamdulillah
1
#አልሀምዱሊላህ
0
June 17, 2026
0
ከዘሬ ይጀምራል
0
#Islam #Allah #Quran #Ethiopia
0
#سبحان_الله #الله
0
#viral #shortvideo
0
አምን የረብ
0
#القرآن_الكريم
0
القران الكريم
0
❤🍫
0
 
ka
 
የሀላባዋ
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
የሀላባዋ
Description


​አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ🇪🇹የሀላባዋ ቻናል ቤተሰቦች! እንዴት ናችሁ? እንኳን ወደ አዲሱ የዩቲዩብ የኮሚዩኒቲ ገፃችን በሰላም መጣችሁ።

​ይህ ቦታ የእናንተ ነው፤ ስለዚህ በቀጣይ ምን አይነት ቪዲዮዎችን እንድሰራላችሁ እንደምትፈልጉ ማወቅ እፈልጋለሁ። የእናንተ ሃሳብ ለእኔ በጣም አስፈላጊ ነው።

​ከሚከተሉት ውስጥ የትኛውን ይበልጥ ትወዱታላችሁ?

​የዕለት ተዕለት የህይወት እንቅስቃሴዎች (Vlogs)

​አጋዥ እና አስተማሪ ምክሮች (Tips & Tutorials)

​የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም (Q&A)

​ሌላ ሃሳብ ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ላይ ፃፉልኝ 👇

​የምትሰጡኝን አስተያየት በጉጉት እጠብቃለሁ! እናመሰግናለን። ❤️مرحباً بعائلة قناة "كريمة ياسين"! كيف حالكم؟ أهلاً بكم في قسم المنتدى الجديد الخاص بقناتنا.

​هذا المكان مخصص لكم، لذا أود أن أعرف ما هي أنواع الفيديوهات التي ترغبون في أن أقدمها لكم لاحقاً. آرائكم تهمّني جداً.

​ما الذي تفضلونه أكثر من بين الخيارات التالية؟

​فلوجات يومية (Vlogs)

​نصائح ودروس تعليمية (Tips & Tutorials)

​فقرة أسئلة وأجوبة (Q&A)

​إذا كانت لديكم اقتراحات أخرى، اكتبوها لي في التعليقات 👇

​أنتظر تفاعلكم وآرائكم بكل حماس! شكراً لكم. ❤️




Subscribers
684
Subscriptions
Recent Activity  
የሀላባዋ • ፍቅርን ከሚቃወሙት አይደለሁም...ነገር ግን  ለአንች ምንም ጥቅም በማያስገኝልሽ ልብ ምክንያት የአላህን ዉደታ እና ቤተሰቦችሽ በአንች ላይ ያላቸዉን እምነት የሚያሳጣን ፍቅር እቃወማለሁ! • ፍቅርን አልጠላም.. አላህ በውስጣችን የፈጠረውን ስሜት እንዴት እጠላለሁ ?! ነገር ግን የተከለከለውን "ስሜት"፣ መተላለፍን "ሐቀኝነት" ብሎ መጥራት  ወንጀልን እንደ ፍቅር እና ታማኝነት መደበቅን እጠላለሁ! አላህን የሚያስደስት እና ሀላል የሆነ ግንኙነት ለማግኘት ምንም ጥረት ለማያደርግ ሰው ስሜትሽን  አትስጪ የሚገባዉ አይደለም እና ! ያለ ጥረት የሚያገኝሽ ሰው... ለሱ ሚስት እንድትሆኚለት አይፈልግም። (3 months ago)
 
 
የሀላባዋ 🛑👉እዉቀት እና አደብ ከሌለሽ ከራስሺ ትጣሊያለሽ ከወላጆችሽ ትጣሊያለሽ ከጓደኞችሽ ትጣሊያሽ በዙሪያሽ ካሉ ሁሉ ትጣሊያለሽ ! «እዉቀት እና አደብ ተላበሺ ! ከሁሉም ተስማምተሽ ትኖሪ ዘንድ!» (3 months ago)
 
 
የሀላባዋ በባሏ ዓይን ውስጥ እጅግ ውብ ሴት! ~ « አንዳንድ ሴቶች በተለምዶ ብዙም ቆንጆ ላይሆኑ ይችላሉ፣ ነገር ግን ደስታዋ ፣ ብልሀቷ፣ ፈገግታዋ ፣ንግግሯ፣መልካም ቀልዷ ፣ በባሏ ዓይን ውስጥ እጅግ ውብ ሴት ያደርጋታል ። = ሱቡሀን አለህ (3 months ago)
 
 
የሀላባዋ የማለዳ መልእክት (40) ~ አንድ ወንድ ከሰው እይታ ተገልሎ ከአጅነቢያ ሴት ጋር ለብቻ መቀመጥ አይፈቀድም። በዚህ መልኩ ከሰው እይታ ርቀው የተቀመጡ ሰዎች ብቻቸውን አይደሉም። ወደ ጥፋት ሊወስዳቸው፣ ሊያሳስታቸው የሚችል የሆነ አደገኛ ሃይል አብሯቸው አለ። እሱም ሸይጧን ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لا يخلوَنَّ رجلٌ بامرأةٍ فإنَّ الشيطانَ ثالثُهما "አንድ ወንድ ከባዕድ ሴት ጋር ብቻውን አይነጠል፤ ምክንያቱም ሶስተኛቸው ሸይጧን ነውና።" [ቲርሚዚይ፡ 2165] ይህንን ነብያዊ ማሳሰቢያ ባለመጠበቃቸው ያላሰቡት ከባድ ጥፋት ላይ የወደቁ ስንት ሰዎች አሉ። ኋላ ከመቆጨት አስቀድሞ መጠንቀቅ! = (3 months ago)
 
 
Friends
Channel Comments
DalochaChannal (5 months ago)
ከሪማ በርቺልኝ
AynabebaAndargie (5 months ago)
Berc yen weud
LubabaMohammed-wn2rg (5 months ago)
በርቸልኝ ውዴ
Abigail_tube-g5j (5 months ago)
murad-d8c6w (5 months ago)
ማሻ አላህ
2Nieam29p (4 months ago)
ርች ውደ
HalimaAdem-r4u (5 months ago)
አሰላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
AZEZAYAS (5 months ago)
የኔ ውድ እህት በረችልኝ
murad-d8c6w (5 months ago)
አሰላሙ አለይኩም
Hayatሙሀምድ (5 months ago)
አህለን እህት ማሻ አላህ
mesiitube2 (5 months ago)
ሰላም
manohulf (5 months ago)
በርቺ እህቴ የገጠሯ ነኝ
HawaሀዋYouTube749 (5 months ago)
اسلام عليكم وراحمته الله وبركته
MmMm-w3l9l (5 months ago)
አሠላም አለይኩም