Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Sofi tube77
Description
አሰላም አሊኩም ቻናሌ ከዘር ከፓለቲካና ከሀይማኖት ነፃ የሆነ ቻናል ነዉ just ፈታ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ እወዳችኋለሁ Assalamu Alaikum, chaanaalii sanyii, siyaasa fi amantii irraa bilisa ta'eedha. Subscribe qofa godha maatiin isin jaalladha.😘 መጣችሁ ወይ ቻንናሌ የተለያዬ ትምርህት አዘል ነገሮች አደብን በጠበ ቀመልኩየሚለቀቅበት ቻናል ነው ይህ ቻናል የተከፈተው የተቸገሩ👌ሚስኪን ወገኖችን ለመርዳት ነው አበረታቱኝ ሽር ሰብስክራይብ ላይክ በኮመት አስተያየት በማሰቀመጥ ጀዛኩ ምሏሁ ኸይረን
Subscribers
7.63K
Subscriptions
Recent Activity
|
Sofi tube77
የሰውን ባልቀምተሽ የሚሳካልሽ ይመስልሻል ሔርሜላ ብዙም አትደሰቺ በተሰፈሩበት ቆይ ሰፈራሉና😡💩
|
||
|
Sofi tube77
ይሄ ሁሉ ሰይድ እንደዚህ መሆኑ የሱመያ የውጤት ነው💔🤔
|
||
|
Sofi tube77
እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ😳
|
||
|
Sofi tube77
ادعوا لمن مر من هنا لعل الله يستجيب له الآن. يالله🤲
|
||
Friends
Channel Comments
|
jamilaadem7093
(1 year ago)
ሰይድ አጥፍቶል በጣም እድሜ ለአዩ ህይወታቸዉን አዘበራረቀችዉ ሰይድ አዩን ሲያገባ በጣም ተጎድታ ነበር ሱመያ
|
|
لبابهاحمد-س3م
(1 year ago)
የኔ ሚስት ጎበዝ ናት ለምታረገው ነገር ሁሉንም ታቃለች ጀግና ናት ብሎል አሁንም ቢሆን የሰራችው ትክክል ናት
|
|
ጒጒጒ
(1 year ago)
እናት ወልዳታለች ወላሂ ሱመያን ስትኖር ትክክለኛ ሚስት ሁና የኖረች ሲጠግብ ደሞ እደዝህ ጥጋብ የምታስተነፍስ ጀግና
|
|
jamilaadem7093
(1 year ago)
እነዚህ አቃጣሪዎች ናቸዉ የሰዉን ትዳር የሚበትኑት ለምሳሌ እንደ አብዲ ያለ ክሬዚ
|
|
tgay5642
(1 year ago)
ሴቶች ከዚች ጀግና ሴት ተማሩ
|
|
SufiKedrl
(1 year ago)
የኔ ውድነት አላህ ይጨምርልሽ አላህ እሱንም ከትዳሩ ጋር አላህ ሰላም ያወርድለት ከልጆቹ ያገናኘው
|
|
ZedH-p1l
(1 year ago)
በዚህ ልክ እወደዴት ለምን ሌላ ለማግቢት አሰበ፣፣፣እግዚአብሔር ያጣምራቸው
|
|
MuluTegei-f9q
(1 year ago)
አንድን ሰትአድን አንድን ስትገደል ..የእጂህን ነው የአገኝክው ለዛች ብለክ የልጆችክን እናት ልጆችህን የበተንክ
|
|
fatimawollo8505
(1 year ago)
አችን እስስት ፈቶ ሱመያን ይቅርታ መጠየቅ አለበት የምትሉበላይክ
|
|
عبداللهالحمادي-ق6ث
(1 year ago)
የኔቆጁ ሱመያም ወታ እደዝህ አላለቀሰችምእጅ በጣምነው የተጉዳች ይበለው በቅርቦ ጎደርላይ ታያትአለህ እሽ ሱመያ ከኔጋነች ደናናት አልሀምዱሉላሂ
|
|
MayaRose-b1z
(1 year ago)
ልክፎ ሰዉ ያንሰዋል ደግሙም ደራማ ነዉ
|
|
zdatlaw9358
(1 year ago)
ሱሚያ ጀግና ሴት ናት
|
|
saranigatu6037
(1 year ago (edited))
ዛሬስ የእውነት አሳዘነኝ አስለቀሰኝም ሱማያ አትሞኝ ተመለሽ በሏት በውስጥ የምታናግሯት
|
|
فتيحاارقاء
(1 year ago)
እሱተጎኑ ሰው አሉት እሳግን ማንምየላትነበር
|
|
raniali152
(1 year ago)
ሠሚስቶቻቸውን የሚበድሉ ሰዋችን አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው
|
|
አላህወዬ
(1 year ago)
የምስቁሰውች አላህ ሳቃችሁን ያጨልመው ምድር ዘረኛ ሰይድ አላህ ይድረስልህ
|
|
Zehar-g4g
(1 year ago)
ይገባዋል ሲያሰነው
|
|
NeMa-y8g
(1 year ago)
የኔ ውድነት አላህ ይጨምርልሽ አላህ እሱንም ከትዳሩ ጋር አላህ ሰላም ያወርድለት ከልጆቹ ያገናኘውየኔ ውድ እህት አለ ይጨምርልሽበጣም ጥሩ ሰው ነሽ የኔ ውድህት
|
|
jamilaadem7093
(1 year ago)
ቀድሞ ነበር እንጂይ መጥኖ መደቆሰ ኀላ ምን ያደርጋል ድሰት ጥዶ ማልቀሰ
|
|
HayatZakariye
(1 year ago)
ሰላምና ፍቅር ከልጆችህ ጋር ከፈለክ አዩን ፍታት
|
Add comment

































