Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ZOOBAይር
Description
Join
our family YouTube channel
our family YouTube channel
Subscribers
9.29K
Subscriptions
Recent Activity
|
ZOOBAይር
➡️ የዛሬው ሌሊት
ዛሬ ፀሀይ ከገባችበት (መግሪብ አዛን ከተባለበት) ጊዜ ጀምሮ አሽረል አዋሂር በመባል የሚታወቁትና ለይለተል ቀድር የሚገኝባቸው አስርቱ ውድ ሌሊቶች አንድ ተብሎ ይጀመራል። በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ በተለይ ነጠላ በሆኑ (21, 23, 25, 27, 29) ሌሊቶች ላይ ለይለተል ቀድር ይበልጥ ይከጀላል። የዛሬው ሌሊት ነጠላ በመሆኑ ለይለተል ቀድር ሊሆን ስለሚችል ቁርአን በመቅራት፣ ዚክር በመዘከርና ዱአ በማብዛት ልናሳልፈው ይገባል።
|
||
|
ZOOBAይር
#የአላህ ውዱ ነብይ እንዲህ ብለዋል:- "አላህን ስትጠይቁ አፊያን ጠይቁት: አንድ ባርያ ከአፊያ የበለጠ ነገር አይሰጠውም "ብለዋል::❤
#አፊያ ሲባል የአካል ጤንነትን ፣የልጅ ጤንነትን፣ የገንዘብ ጤንነትን፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ በዲን ላይ የሚኖር ጤንነትን ያካትታል::
አላህ ሆይ :-
#በዱኒያም ሆነ በአኼራ ምህረትህን እንዲሁም ዘላቂ የሆነ አፊያ እንድትለግሰለትእንማፀንሃለን ያረብ🤲🤲
|
||
|
ZOOBAይር
#እጅህን ወደፈጣሪ ስዘረጋው እርካታ እና ደሥታን ታገኝለህ።
#አልሀምዱሊኡመተልኢስላምላረከኝጌታ።
ሶሉአለነብይ ሰለላሁአለሂወሰለም🕋🕌☝️ አላህ ሆይ ፆማችንን ተቀበለን ያረብ አሚን።
|
||
|
ZOOBAይር
ኑአብረን እናምሽ
|
||
Friends
Channel Comments
|
hyatmana
(9 months ago)
ሰለምሰለምሰለም
|
Add comment

