Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Selam G.hiwot
Description
Subscribers
5
Subscriptions
Recent Activity
|
Selam G.hiwot
h later
Add to queue
የተፈራው ሆነ መጅሊሱ በድጋሜ ጭንቀት ውስጥ ገባ ! በእፎይ ምክነያ
|
||
|
Selam G.hiwot
selam
|
||
|
Selam G.hiwot
leku.adi@gmail.com
|
||
|
Selam G.hiwot
ለፓስተር ሶፊ
እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ፣
ዋለ በአደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ፣
የሐሰት ዳኝነት አምላክን ወቀሰው፣
ሕይወት ሠጠን እንጂ ጥፋቱ ምንድነው።
ከቃሉ እብለትን ባያገኙበትም፣
ዝምታውን ዓይተው አላዘኑለትም፣
ባላወቁት መጠን ጠሉት ካለበደል፣
ጥፋቱ ምን ይሆን የሚያደርስ ከመስቀል።
የልቡን ትህትና ፍቅሩን ሳያስተውሉ፣
ቸሩ ጌታችንን አቻኩለው ሰቀሉ፣
ርኅሩሁን ጌታ ቸንክረው ሰቀሉት፣
ሞትን አስወግዶ ቢሰጣቸው ሕይወት።
ስለ ቸርነቱ ስድብን ከፈሉት፣
ስለ ርኅራኄው የእሾህ አክሊል ሠጡት፣
ሐሞት እና ከርቤ ሆምጣጤ ደባልቀው፣
መራራ አስጎነጩት ጨክኖ ልባቸው።
ፈውስን ለሠጣቸው ልባቸውን ሞልተው፣
አሉት ወንበዴ ነው ስቀለው ስቀለው፣
ከእጁ በረከትን የተሻሙ ሁሉ፣
ይጮሁ ነበረ ይገደል እያሉ።
በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
|
||
Friends
Channel Comments
There are no comments for this user.
Add comment







