መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም 's Channel
 
 
ፍልፍሉ በ200,000 ብር በሬ ሸጠ
66
 
ስብከት
live
 
ፍልፍሉ በ200,000 ብር በሬ ሸጠ
66
 
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም
Description
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 113 ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጠን ወደ ጉራጌ ዞን  ዱግዳ ቦራ ወረዳ እነዘልቃለን፡፡  በሃርቦ አቡኖ ቀበሌ በምስራቅ ሸዋ ሃገረ ስብከት  ከአቡኖ ተራራ ስር የሚገኘው ድንቁ የጮቢ ባዕታ ለማርያም ገዳም ይህ ነው፡፡
ይህ ገዳም  እውን የሆነው  በቆሞስ አባ  ተክለ ስላሴ ገብረ ህይወትና በመንፈሳዊ  ልጆቻው ነው፡፡  በወቅቱ የምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የነበሩት ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ሳልሳዊና የሀገሬው ሽማግሌዎች  ሌሎችም እንግዶች በተገኙበት የቤተክርስቲያኑ መቃኞ  የመሰረት ድንጋይ በሰኔ 15/1995 ተጥሎ በእግዚአብሔር እርዳታ በስድስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ታህሳስ 5/ 1996 ቅዳሴ ቤቷ ተከበረ፡፡ በርካቶችም ወደዚህ ስፍራ ለልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች መምጣት ጀመሩ፡፡ ገዳሙ አሁን የሚጠራበትን ማለትም መካነ ህይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም የሚለውን የመጠርያ ስም የያዘው ከሰኔ 4/1998 አመተ ምህረት ጀምሮ ነው፡፡ 

ከገዳሙ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው ሪፈራል ሆስፒታል ለማሰራት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ በ40,000 ካሬ ላይ ያርፋል ተብሎ ዲዛይኑ የወጣለት የገዳሙ ሆስፒታል ከህክምና እስከ ህልፈተ ህይወት ክርስታናዊ አስተምሮን ተከትሎ ያከናውናልም ተብሏል፡፡

መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አ/ገ ሪ/ሆስፒታል
ንግድ ባንክ አካውንት
1000571767434/ 1000075836116
አሀዱ ባንክ አካውንት
0000020010901
አጭር ቁጥር 0200
https://gofund.me/c65fdd44

ስልክ

+251903 280707 ስራ አስኪያጅ
+251913 569435 ዋና ሰብሳቢ

Subscribers
4.9K
Subscriptions
Recent Activity  
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ይጠብቁን !! (1 month ago)
 
 
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም በመካነሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም አበምኔት የሆኑት ፈለገ ሕይወት ቆሚስ አባ ተክለስላሴ በታላቁ የጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም 3000 ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት በገዳሙ በመገኘት በዐሉን አክብረዋል። በዕለቱም የታላለቅ ገዳማት አበምኔቶች ፣ መነኮሳት ፣ ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ታላላቅ የቅድስት ቤተክርስቲያናችን መምህራን በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። በዚህ ታሪካዊ ክብረ በዓል በገዳሙ የጉባኤ ቤት መምህር የሆኑት ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ድንቅ አስተምህሮን አካፍለዋል። (2 months ago)
 
 
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም በገዳማችን በመካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም በአስራት በኩራት እንዲሁም በማንኛውም የገዳሙ ስራዎች መሳተፍ ለምትፈልጉ በተጨማሪም መረጃ ለማግኘት በ0903 280707 ይደውሉ !! (3 months ago (edited))
 
 
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ሰኞ ምሽት ከምሽቱ 1:00 ይጠብቁን !!! (11 months ago)
 
 
Friends
Channel Comments
haymanottefera2352 (1 month ago)
ትክክለኛ ገዳማዊ ስርአት ያለበት የፈውስ ቦታ ነው አስራታችንን ወደዚህ ገዳም ብንልክ በትክክል ሥራ ላይ ውሎ በረከትን እናገኝበታለን ይህንን የሃገርና የትውልድ ቅርስ የሆንውን ቤተ ክርስቲያን የሚገነቡልንን ገዳማዊያን ክርስቲያን የሆን ሁላችን አስራታችንን በመላክ ብናግዛቸው በአጭር ጊዜ አጠናቀው ያሳዩናል እውነትኛ ገዳማዊያን የሥራ ሰዎች ስለሆኑ፡
fitsumtadesse-b6q (1 month ago)
ኦርቶደክስ መሆን ምን ያሕል መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
Yekiii-j4m (1 month ago)
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
MerounWereku (1 month ago)
ተመስገን እሰይ እደዚህም ደግ ደጉን ያሰማን ሁሌም
AsmareNigatu (1 month ago)
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
kirubelayele-je2rz (1 month ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ገዳሙን ይጠብቅልን ቤተ እግዚአብሔር ያስፋልን አባታችን ሐሳባችሁን ይሙላላቸው ገዳሙን የማይበት ቀን እርቆኛል ወላዲተ አምላክ መጥቼ ከበረከቱ ለመሳተፍ ታብቃኝ የናንተ ጸሎትና በረከት ይድረሰኝ
ddfghnjuyggg (1 month ago)
በርከትዎ ይደርብን
Leyea-w6l (1 month ago (edited))
ለየሁሉም ገዳማት ምሳሌ ነው።
tgteshome9859 (1 month ago)
alemalem-r7w (1 month ago)
አውነት ነው አባቶቻችን ሁሉ ነገራችን የሱ ነው ከኛ የሆነ ምንም ነገር የለ ሰው ባለማወቅ በራሱ ዛቢያ የሚሸከረከር ይመስለዋል፡፡
HaymanotMersha-b8y (1 month ago)
kerenawisima (1 month ago)
ግሩም ነው
hargfekir (2 weeks ago (edited))
አቤት መታደል የት ነው ደቡብ ውስጥ ነው መሄድ ፈልጌ ነው ንገሩኝ
alemtsehayzewdie5942 (1 month ago)
RahelAbera-s9r (1 month ago)
hyesus (1 month ago)
Where is this place located
ddfghnjuyggg (1 month ago)
አድራሻዉ የአገሩን የቀበሌዉን ስም ጥቀሱልን
HaymanotMersha-b8y (1 month ago)
Yet bota new
AwokeAbegaz (1 month ago)
አድራሻውን (የት እነደሚገኝ) ተባበሩን
MarkosMarkosatnafu (2 weeks ago)
አድራሻዉ