Ellaham ኢልሃም Show
Ellaham ኢልሃም Show's Channel
 
 
Worega enab Arabic food yammy
66
የሩቅ ሰው ፍቅር
44
ጥሩ መልክት ነዉ አዳምጡት
31
Surah ikhlas Qur'an tafisir
30
ቁርአን #quran #kareem
28
سورة طه surah taha Quran
22
سورة الكهف Surah alkahaf
21
 
B
 
Ellaham ኢልሃም Show
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Ellaham ኢልሃም Show
Description
Welcome to Ellaham tube in this channel recipes love story Islamic history Qur'an motivational speech country village , educational videos stimulating speech information topic about drama films all in one place on this channel please like and share subscribe thank you .እንኳን ወደ ኢልሃም ሻዉ በሠላም መጣቹሁ በዚህ ቻናል የምግብ አዘገጃጀት አስራር ዘዴ ትምህርታዊ ቪዲየዎች አነቃቂ ሁሉም ዳአዋ እንድሁም ቁርአን ማዘናቸውን የተለያዩ የሀገር ገፅታዎች በአንድ ቦታ በዚህ ቻናል ይቀርባል ላይክ ሽር ስብስክራይብ በማድርግ በተሠብ ይሁኑ አመሠግናለው
Subscribers
4.46K
Subscriptions
Recent Activity  
Ellaham ኢልሃም Show Subscriber eyaderegachu 🙏😘 (4 months ago)
 
 
Ellaham ኢልሃም Show 🙏#ሄቨን የአንተ ፣ ያንቺ ፣ የኔም ልጅ ነች‼️ ስለዚህ፦#ፍትህ_ለልጅህ!!#ፍትህ_ለልጅሽ!!#ፍትህ_ለልጄ!! #ፍትህ_ለልጃችን!!#ፍትህ_ለሄቨን!! (2 years ago)
 
 
Ellaham ኢልሃም Show እንኳን ለ1,445ኛው ዒዱል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ! ተቀበለሏሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል (2 years ago)
 
 
Ellaham ኢልሃም Show تقبل الله طاعتكم 🌙 و الله يعيده علينا وعليكم بالصحة والعافية، لافاقدين ولا مفقودين. كل عام وأنتم بخـير♥️Eid Mubarek እድ ሙባረክ (2 years ago)
 
 
Friends
Channel Comments
tube20134 (2 years ago)
በእውነት ይሄን ድራማ አይቸውም አላቅም ከስራ ብዛት ኢትዩጵያን እያለሁ የዛሬ ሰባት አመት ያየሁ ነኝ ፊልም ድራማ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንንሰላሟን ይመልስልን
kalkldanmekuanint8015 (2 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እውነት አሪፍ የሆን ድራማ ነው መጨርሻውን ያሳምርው እናመስግናለን
birhanwoloyetube1002 (2 years ago (edited))
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ነው የሚያስተምር ነ ው ድራማውሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያጣልን አሪፍ ነበር በርች እህታችን
qwerQwerty-xr1fo (2 years ago)
አብሽር እህት በርቺ አስተማርና አዝናኝ ድራማ ነዉ እናማሰግናለን ቶቶሎ ልቀቂልን
wubalemeliyas2318 (2 years ago)
ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች በለችበት ስለም ይብዘለችሁ ከክፍሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ
selammulubrhan3901 (2 years ago)
እግዛብሄር ይመኣገን እንድይውት ናቹው ሰላምቹ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደና፡መጣሽ እህት በጣም ኣሪፍ ድራማ ነው በርቺ
qorontosmedia (2 years ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም አዝናኝ እና ብዙ ቁምነገር በውስጡ የያዘ ድራማ ስለአቀረብሽልን እጅግ አመስግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
habti-እድላዊት (2 years ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታምነበር እናመሰግናለን እህቴ
helenabebe7717EGZERU (2 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ዜና የሚያደርግ ድራማ ነው ያካፈልሽን ትችያለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ከልብናመሰግናለን
kabeerayoutube (2 years ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ህይወት ብዙ አይነት ነው እኛ ብቻ አይደለም ህይወት በላይ ነው
fayizamohammed (2 years ago)
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላምሰላምይብዛእህታችንእኮን ደህናመመጣሺ በጣም አሪፍ ድራማነዉ ዉደ በርች
AtsedeZerfu-ei3fq (2 years ago)
ስላም ነው ውዴ እንኲን ደና መጣሸ ምርጥና አሪፍ ተከታታይ ድራማ ነው መልክቱም ውይይቱም ጥሩ ነው በርቺልን
Minitewabeፍቅር (2 years ago)
በነገራችን ላይ በዚህ አለም ላይ ያለን መያልፍ ነገር የለም እውነት ነው ምክንያቱም የትኛውም አይነት ነገሮች እኛ እንደፈለግነው ብቻ አይደለም
saraazanawtube (2 years ago)
ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
buzetube1356 (1 year ago)
እንኳን ደና መጣሽ ኢለሀምዮ የሀረግ ድራማ አሁን ደግሞ የባሰ በጣም ያሳዝናል ድራማ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ክክክክ
shwayetube7307 (2 years ago)
አሠላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላቺ። ይሁን እንኳን ሠላም መጣሺ አሪፍ ድራማ ነዉ ቀጣይምእንጠብቃለን በርቺ
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል ውይ ድራማ መሆኑን እያወኩ ይቺ ሉሊት የምትባል በላዛ ድራማም በዚህም አቃጥላ ልደፋኝ ነው
aligeytube786 (2 years ago)
በጣመ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
BertukanFlaver (2 years ago)
ሰላም ሰላም እህታችን ቆንጆ ድራማ ያቀረብሽን እናመሰግናለን እናት ደግሞ ልጇ ብትነግራት እውነቱን የበለጠ በቃ ድራማውን ያሳምራዋል ማለት ነው በተረፈ በጣም ደስ ይላል
tsehayfikertube (2 years ago)
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁ ይበለን