Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Ze Ethiopia 12&21
Description
Subscribers
1.37K
Subscriptions
Recent Activity
|
Ze Ethiopia 12&21
♦#ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንዴት አደራቹሁ ?
#ስንቄ ነሽ ለኔ
ስጦታዩ ነሽ እናቴ ህይወቴ ፣
ደጋፊየ ነሽ ጉልበት ብርታቴ ፤
የአይኔ ብርሀን እምነት ፅናቴ ፣
አንችን አምኜ ቀንቷል መንገዴ፤
የአንች ስለሆንኩኝ አይዝልም ክንዴ ፣
ልቤ አይረበሽ አይፈራም ሆዴ፤
አንች ስላለሽ ሁሌ ከጎኔ ፣
አልጨነቅም በእድሜ በዘመኔ ፤
ድንግል ማርያም ስንቄ ነሽ ለኔ ፣
በላይ በሰማይ በዚህች ምድርም ፣
አንች ነሽ ዋሴ ለዘላለም ፤
አንቸ ነሽ ስንቄ ድንግል ማርያም 💚💛❤
ሰላም ለሀገራችን ፍቅርን ለወገኖቻችን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙት ፈውስን ለሞቱት ነፍስ ይማር ላለኖች ሰላምና ፍቅር ያልብሰን 👏
|
||
|
Ze Ethiopia 12&21
"ስቅህ እለፍ እንጂ አትቁም ከቶ፣😂
ከራስ በላይ ዳኛ ከየት መቶ፤😍
አላቹሁ ወገን ተናፍቂዎች❤
አለሁ በሚለው ነኝ😂
ዘ እብዷ ያልከኝ መጠው እብደቴ ብሶኝ😂😂
" # ሰናይ ሌሊት ይሁንላቹሁ🙏
|
||
|
Ze Ethiopia 12&21
#በዓለ ደብረቁስቋም እንኳን አደረሳቹሁ💚💛❤👏
#ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ ሄድሮስ ዘመን ከልጅሽ ጋር ከሀገር ተሰደድሽ ከአንች ጋር መሰደዱን አስቢ
#ድንግል ሆይ ከአይንሽ የፈሰሰውን የተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደዉን መራር እንባ አሳስቢ
#ድንግል ሆይ ርሐቡንና ጥሙን ችግሩና ሀዘኑ ከእርሱ ጋር የደረሰብሽን ጭንቅ ሁሉ አስቢ
💚💛❤እመቤታችን ከስደት ወደ ቤተመቅደስ ስትመለስ ያሳየችው ትህትና ፍፁም መታዘዝ እጅግ የሚያርደንቅ ነው ።ወደ ቤተ መቅደስ መመለሷ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ለመፈፀም ያላትን ዝግጁነት ያሳያል።ይህ ታርኪለእኛ ትልቅ ነው ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን እኛም እንደ እሷ ለእግዚአብሔር የምንታዘዝ መሆን አለብን እንድንታዘዝ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ።
❤. ወስብሀት ለእግዚአብሔር
ወወላዲት አምላክ
ወለመስቀሉ ክብር ይቆየን አሜን 💚💛❤👏👈
|
||
|
Ze Ethiopia 12&21
❤ልብህ ይናገር ዘንድ አንደበትህን ዝም አሰኘው ፣
💒እግዚአብሔር ይናገር ዘንድ ልብህን ዝም አሰኘው፤
👉ሰላምታ ተሰጣጡ በፍቅር አሳሳም እርስ በርሳቹሁ ሰላምታ ተሰጣጡ ( 1ኛ ጴጥ 5:14)
♦የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይብዛላቹሁ
♥ ሁላቹሁንም መልካም ምሽት ይሁንላቹሁ♥
|
||
Friends
Channel Comments
|
BEZAINSPIRE
(1 year ago (edited))
ሰላም ለዚህ ቤት በ እንኳን ደህና መጣሽ እንዘያየር
|
|
መሬምደጀንmeremdejen
(11 months ago)
በርችልኝ ማሬ
|
|
BreYouTube20
(1 year ago)
በርቺ
|
|
ጓልአኩሱም
(1 year ago)
|
|
towfiqchannal1782-h1u
(1 year ago)
ዘ ኢትዮጲያ በርቺሊኝ
|
|
MoA-i7o
(9 months ago)
በርች ደዉይ እንገናኛ ዐ9አስራ ሰስት ሰላሳ አንድ አርባ ስድስት አምሳ አምስት እናዉራ
|
|
S.mS.m-n7c
(1 year ago)
ዘየ
|
|
የገበሪ
(10 months ago)
በሠላምነው የጠፋሽ ዘየ
|
|
ፍሬሂወት1923
(4 months ago)
እንኳን በሰላም መጣሽ ማሬ ምርጥ ስራ ነው ዋው ዋው ዋው ዋው
|
|
zenu..youtube
(1 year ago)
, malishi
|
|
prashanth-i1r
(10 months ago)
Hi. Am prashanth Roshan hareg friend
|
|
Melesechtube2025
(1 year ago)
ሠላም ጤነሀ ይስጥልን
|
|
አለምLvoeዩቱዩብ
(1 year ago)
በርርርርሰላም ሰላመ እህት ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሺ በርች ውደ
|
|
hikmatolosa5323
(10 months ago)
Berchi
|
|
htfurniture-49
(3 days ago)
አሪፍ ነው በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው
|
|
Tarikuhailu404
(1 year ago)
በርቺ ጥሩ ነው
|
|
JabirHayatu
(1 year ago)
ሳላም ልዝበት
|
|
HKቦረናወግዲ
(1 year ago)
በርቺ ኡህታ ጠክሪ ዘይሪኝ
|
|
ሰዐዳየወሎዋSeada
(1 year ago)
በርቺ
|
|
ሀውለትዬ
(5 months ago)
Berchi
|
Add comment


