Zamzam tube
Zamzam tube's Channel
 
 
Akaa roza samakaa wojaanu
20
የጭንቅ ግዜ ዱአ
6
roza kabisaa lukuni wajaatamu
4
barobeyen ruzi asrare
3
ኑ አብረን እነምሽ
3
በግሽጠ ረይዚ አሰራር
2
Akataa pasitii itii xabafinu
2
የድንች አጤቤበስ
2
qurixumii akamitii xabafinaa
2
burusiiti hadaaqoiraa akkaamii wajaana
1
shoribaa misiraa akkamiti wojanaa
1
sabusaa foninii akamiiti wajaana
1
ኑ ዘና በሉ
1
የሰሌቅ አሠራር
1
 
Zamzam tube
Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
 
Name
Zamzam tube
Description

Subscribers
639
Subscriptions
Friends
Channel Comments
alminishtayacho (4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዘምዘምዬ ድምቀቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እማዬ እግዚአብሔር ሀገራችንን እናሕባ።ዝባችንን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነቱን መዋደዱን ያድልልን ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ አሪፍ አሰራር ነዉ
UMUYAHAYYOUTUBE (4 years ago)
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን ጀዛኪላሁ ኽይርን ውድ ባለሙያ ነሺ ማሻ አላህ ደስ የሚል አሰራር እጅግ ያምር ስራ ነው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ
tewubayoutube4314 (4 years ago)
ማሻአላህ በጣም ያምራል ውደ ቀጥይበት የኔ ቆጆ እጂሽ ይባረክ
ዉቢትየቦረናዋ (4 years ago)
ዋዉዉ በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ እጅሺ ይባረክ
UMILOVE (4 years ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል የአሳ አሰራር ነው ያየሁት የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ቅን ትንሽ ቀንሰሽ ላኪልኝ የሞያሽን ልክ ልቅመሰው
mesitube6372 (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ዘምዘምየ የእኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ
nurrihanatube2314 (4 years ago)
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ዘምዘም እህቴ እጂሺን አይቆርጥመው ውደ ቆንጆ አሰራር ነው እህቴ
sarahabshawettube2829 (4 years ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ዘምዘምዬ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው ቀጢይበት የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ ሀገራችን ህዝባችን አላህ ሰላም ያድርግልን
zinettube4825 (4 years ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አዘገጃጀት ነው ውዴ
Bal846 (4 years ago)
ሰላም ላንች ይሁን ዘምዘም እህቴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለቤትሰቦቻችን ይሁን ሰላም ለእኛም ይሁን ዋዉ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
mekil1313 (4 years ago)
ማሻአላህ በጣም ያምራል ምርጥ አሠራር ነው ውደ
አሰላሙ አለይኩም ዘምዘም ማሻ አላህ በርቺ እህቴ መጥቻለሁ ላይክ
semratube3701 (4 years ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ውደ በጣም ያምራል በርችልኝ ጎበዝ
HSM052 (4 years ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ የኔዉድ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
selamtube21 (4 years ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት
fentaye9663 (4 years ago)
ሰላምሽ ይብዛ ዉዶ እዴት ነሽልኝ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል በቺ ካች ብዙ እጠብቅ አለን እማ
senitube999 (4 years ago)
Selam selam lachi yune selam hulum emgaleu agerachen selamun yuredelen amen amen fetari balenebet ytebeken amen amen wow new ema yserachebet ejesh ybark amen amen enamsgen alen betam ametam
halimaseid5226 (4 years ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ ውድየ የኔ ባለሞያ አብሽሪ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
sarahabshawet (4 years ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ዘምዘምዬ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ጎበዝ አሪፍ አሰራር ነው ቀጢይበት
leylatube7000 (4 years ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እዴት ነሺልኝ ውዴ መጥቻለሁ በቃሌ