Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
ሀያት Family Hayat
Description
ሁለገብ ቻናል የምግብ ዝግጅት:ጠቃሚ መረጃዎች: የላይቭ ስርጭቶ: አዝናኝ ናአስተማሪ ቆይታውች: ሪአክሽን: የተለያዩ ጠቃሚ ዝግጆቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነዉ ሰበብስከራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን😍
ቴሌግራም ለመቀላቀልhttps://t.me/hayatfamilyofficial
ቴሌግራም ለመቀላቀልhttps://t.me/hayatfamilyofficial
Subscribers
22.3K
Subscriptions
Recent Activity
|
ሀያት Family Hayat
|
||
|
ሀያት Family Hayat
.
|
||
|
ሀያት Family Hayat
👍
|
||
|
ሀያት Family Hayat
✅
|
||
Friends
Channel Comments
|
JjjMm-bf9uh
(2 years ago)
ወላሂ ይሄንን ነሽዳስሰማ የማለቅሰውለቅሶ
|
|
HahuSesu
(10 months ago)
እንደዚህ ሽርክ የሌለው የሙዚቃ መሳሪያ የሌለው ነሽዳ እንጉርጉሮ በጣም ነው ደስ የሚለው ለነገሩ ነሽዳ የሚባለውም እንደዚህ ነው በአደብ
|
|
ሀያትየጃማዋልጂ
(6 years ago)
አህለን ቢክ ያረመዳን አንተ ትልቅ እንግዳችን
|
|
ጀሚላአህመድ
(7 years ago)
ያረብ ፁመው ከሚጠቀሙት ና ፁመው ከሚጨርሱት ያርገን
|
|
Ramapro66
(7 years ago)
አህሌን ቢከ ያረመዳን ፁመው ከሚቀበላቼው ያርገን ያረቢ
|
|
MeMe-mo3ue
(6 years ago)
ረመዷን ከሪም እኳን አደረሳችሁ መላው የእሰልምና ሀይማኖት ተከታዩች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
|
|
GggtttHegrghth
(8 months ago)
ያረብ ፆማቸው ከምትቀባላቸው ባሪያዎች አርገን
|
|
NejibNesru-p4i
(2 years ago)
ዓህለን ቢክ ያረመዳን
|
|
yonasdw4361
(7 years ago (edited))
እኔ ክርስቲያን ነኝ ገን የሙስሊም መዝሙር በታም ነው ደስ የሚለኝ ለ ረመዳን ፅሞ ለመግደፍ ያብቃቹህ
|
|
welloye1196
(7 years ago)
አህለን ቢከ ያረመዷን
|
|
TOFIKEBishew-n5o
(9 months ago)
የሰላም የፍቅር እ ሮመዳን ያድርግልን ያርብ
|
|
blen-s9n
(2 months ago)
እደኔ የናፈቀዉ የረብ ግንለምን አለቀስኩ
|
|
kamaalmohamed6394
(4 years ago)
አለሀ ፆመቸውን ከተቀበለቸው ሰዎች የርገን
|
|
mlove7030
(7 years ago)
አሏህ ከደራሾቹ ደርሰን የምንጠቀምበት ያረቢ እርሀምና በረህመትክ
|
|
አላህወኪልያባቷተናፋቂ
(7 years ago)
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከአቱ ወድ የኢስላም ልጂች በየ አላህባቾሁበት ያላህ እዝነት አይለያችሁ ወዶቼ ለአላህ ብየ እወዳቸህዋለሁ
|
|
kamaalmohamed6394
(4 years ago)
አለነብክ የረመደን ፆሞ ከምጠቀምት የድርገን
|
|
akramnory8132
(7 years ago)
ያዘንድሮሬ ራማዳን እንደኔ ያገገለት ከላ ለይክ ይግጭኝ ደስ ይበለኝ ማሻ አላህ
|
|
zemzemahmed174
(2 months ago)
ማሻአላህ ተባረከላህ በዚህ ቆንጆ ድምጽ ደጋግመህ ነሽድ
|
|
የአላህባሪያራህማነኝየወሎ
(7 years ago)
ያረብ በኢባዳ የምንጠነክር እና አላህ ኸይር ሰራቸው ቀሚቀበላቸው ያድርገን ያረብብብብ በዱአት አንረሳሳ ሀገራችንም ሠላም ያርግልን
|
|
hafsuwamehamed3426
(7 years ago)
Ramadan Kareem
|
Add comment






































