Your channel viewers will see links here, including "subscribe" and "add as friend".
Profile
Name
Addam Tube አዳም
Description
ቻናሉ መንፈሳዊ እና ማህበረ-ሰብአዊ ጉዳዮች የሚቀርብበት ነው። This channel Created for Spiritual and Socio-human issues are to be presented.
Subscribers
22.1K
Subscriptions
Recent Activity
|
Addam Tube አዳም
እየሆነ ነው...ሊንኩን ይጫኑ...
https://youtu.be/b3DWdGdEjsU?si=PV9Zc...
|
||
|
Addam Tube አዳም
ቅዱስ ሚካኤል፣ ሰዳዴ ሳጥናኤል፣
|
||
|
Addam Tube አዳም
በቃ
|
||
|
Addam Tube አዳም
በአዲስ አበባ ልደታን እና መድሃኔዓለምን እናፈርሳለን፣ #የፅንፈኛው_ወሃቢያ_ዛቻ……
https://youtu.be/n9s0TJhn3h4?si=4Ruh6...
|
||
Friends
Channel Comments
|
YaredoYared-ew7ez
(1 month ago)
Day 7 ንን ተከታተሉት
|
|
Asnakech-r1i
(1 month ago)
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሀገራችንና ህዝቧቿን ከዚህ የአጋንት መንፈስ ታደጋት።
|
|
MikuMiku7016-e8u
(1 month ago)
በግሌ የምወዳትና የማደንቃት ልጅ ናት ግን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አሁን ላይ እየሄደችበት ያለዉ መንገድ ልክ አይመስለኝም እግዚሃብሄር ይርዳት ወደቀልቧ እንድትመለስ
|
|
WongelawitBirhanu-v2z6v
(1 month ago)
ቬሮኒካማ ቆየች እኮ የመናፍስቱን ዓለም ከተቀላቀለች
|
|
LubabaLubaba-f1j3k
(1 month ago)
ዘፈን በየትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ግን ወገን ከዚ እንራቅ እላለው
|
|
AzeyYedngl
(1 month ago)
እኔ እኮ ገና ሙዚቃዉን ሳየዉ...በጣም ደነገጥኩ... አለባበሷ ብቻ የ 666 አምላኪ እንደሆነች ይናገራል።
|
|
EmenEmenyonatan
(1 month ago)
በስላሴ ስም ልብሱ ያስፈራል እግዚአብሔር ይገስፃቸው የአውሬው መንፈስ
|
|
WongelawitBirhanu-v2z6v
(1 month ago (edited))
ቤቴን አሲዤ ስትዬ ጠርጥሬሽ ነበር ለመሸፋፈኛ ነው። ሀገራችን ፀሎት እንጂ ኮንሰርት አያስፈልጋትም።
|
|
momethio3664
(1 month ago)
ዘፈንኩ ብላ አግማማቺው ዘፈኑ በራሱ ሀጢአት መሆኑ ሳያንስ ከወላይታ ባህልና ስርአት ያፈነገጠና ጋጠወጥና ቀንድ ያዎጣ ሰይጣን መስላ መታ ቆንጆ ስራ ሰራሁ ትላለች እንደ
|
|
AmezenGorfe
(1 month ago)
እመብርሃን አስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂን ፈጣሪ ሆይ ክፍን ከሀገርችን አጥፍልን
|
|
cyberforge187
(1 month ago)
ሲፈጠር ዘፈን የአጋንንት ነው...
|
|
FirehiwotKananisa
(1 month ago)
ይችን ቬሮኒካን ካየኅት ቀን ጀምሮ በጣም የምትቀፈኝ ነገርስ
|
|
nanatiye6844
(1 month ago)
'ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳጠፍቷል" ተብሎ ተፅፎአልና እንድትረዳ ከፀሎት አትራቅ ወገን
|
|
kokob1219
(1 month ago)
አዎ ኢትዮጵያ ውስጥ መጨማለቅ የለም ከፈለግሽ እዛው ውጫገርሽ ተጨማለቂ ሀገራችን የልኡል እግዚአብሔር ሀገር ናት አይቻልም
|
|
AlmazKebede-f7n
(1 month ago)
ሲጀመር በጣም ነው የተጨማለቀች ኤጭ አስጠላችኝ ኢፍፍፍፍ
|
|
GeramewBerga
(1 month ago)
Day 7 አንቅቶናል ንቁ ውጣቶች
|
|
menberelakew4238
(1 month ago)
ቪቪ እያለች በጣቷ ያሳየችው ምልክት ማንነቷን ይገልፃል
|
|
Udueue-t9y
(1 month ago)
እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ይግለፅላቸዉ በእዉነት በእርኩስ መንፈስ አሚሮአቸዉ ታዉሯል ፈጣሪ ይመልሠን
|
|
EmamaAbesha-o2j
(1 month ago (edited))
የናይስጥልኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እውነት በአሁኑ ጊዜ በጣም ይከብዳል በጣም ነው የሚያስጠላው
|
|
TSEHAY-m3h
(1 month ago)
እግዚአብሄር አምላክ መቅሰፍት ያዉርድባችሁ ሀገራችንን ትዉልዱን ልትቀብሩት ነዉ
|
Add comment








































